Ethio-Advert

Ethio-Advert

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio-Advert, Video Creator, Addis abeba, Addis Ababa.

This page to all people, who interested in advertising and printing service , and also this page addressed to whom interested in creation video and print advert graphic service.

25/05/2019

ጤንነታችንን አንከባብ!!

1/ ማር በቆዳ ድርቀት ምክንያት የሚመጣውን የሰዉነት ጥቁረት ለማጥፋት እና ቆዳን ለማለስለስ ይጠቅማል።

2/ የብርቱካን ጭማቂን አዘውትሮ መጠጣት ለኩላሊት ህመም እና ለኩላሊት ጠጠር የመጋለጥ እድልዎን ይቀንሳል።

3/ ሽንኩርት በደም ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን ለመቆጣጠር የሚረዳውን ክሮሚየም በውስጡ ይይዛል።

4/ ማንጎ ጥሩ የቫይታሚን ኢ ምንጭ ሲሆን በደም ውስጥ ያለውን የኢንሱሊን መጠን ለማስተካክል ይረዳል።

5/ የሙዝ ጭማቂ መጠጣት ስብን በፍጥነት በማቅለጥ አላስፈላጊ ክብደትን በቶሎ እንዲቀንሱ ይረዳዎታል።

25/05/2019

ሁሉም ሊያውቀው የሚገባ!!

1/ በህይወትህ ዉስጥ የምትፈልገዉን ነገር ለማግኘት የመጀመሪያዉ እርምጃ አንድ ነገርነዉ፤ምን እንደምትፈልግ እወቅ

2/አንድን ነገር ካልፈለከዉ ለዉጠዉ፡፡መለወጥ ካቃተህ አስተሳሰብህን ቀይር፡፡አታማርር!

3/ሁልጊዜ ጠላትህን ይቅር በለዉ፤ከዚህ በላይ የሚያናድድ ነገር ጠላትህ ሊገጥመዉ አይችልም፡፡

4/ ወደ ከፍታህ ስትወጣ ለሰዎች ጥሩ ሁን ምክንያቱም ከከፍታህ ስትወርድ ታገኛቸዋለህ ።

5/ ከትዝታዎችህ ጋር እንጂ ከህልምህ ጋር አትሙት፡፡

6/ ጠላቶች አሉህ?በጣም ጥሩ በህይወትህ ዉስጥ ዋጋ እየከፈልክበት ያለ መልካም ነገር አለ ማለት ነዉ፡፡

Photos 15/05/2019

interesting

Untitled album 15/05/2019

impressive picture

Video Tutorial by Amharic language 15/05/2019

i like video

Video Tutorial by Amharic language IT different video tutorial in Amharic language . For more information , please visit us http://vertualtuto.com page :https://www.facebook.com/vertu...

15/05/2019

"በፈረሰች ሃገር ያልወደቀ ስብእና"
#የመን
የፈረሰች ሀገርን መልሶ ለማቆም የፀና ሰብዕና ያላቸው ዜጎች እንዲህ በባዶ እግርና በባዶ ሆድ ሆነውም እንካን በዓላማቸው ፀንተው ይቆማሉ።ይህ የየመን መምህር መንግስት ፈርሶል ሳይል:ደሞዝ ሚከፍለኝ የለም ሳይል ተስፋ በጨለመባቸው ትውልዶች ፊት ጭላንጭል ተስፋ ሊሆናቸው እየጣረ ነው ።ሰውነት እንዲህ ነው።ሠው መሆን እንዲህ ነው ።
ሃና ረጋሳ

15/05/2019

Aadhar card printer, Pvc card printer, Photo Copier machine, Xerox machine, Colour printer

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Addis Abeba
Addis Ababa