TwlD Digitals
One stop company solution.
18/04/2026
ንግድዎን ወደ ቀጣዩ ደረጃ ለማሸጋገር ዝግጁ ነዎት? 🚀
የእርስዎ ስራ ጥራት ያለው ምርትና አገልግሎት ማቅረብ ሲሆን፣ የእኛ ስራ ደግሞ ያንን ስራ ከትክክለኛ ደንበኞች ጋር ማገናኘት ነው! TwID በንግድዎ እና በደንበኞችዎ መካከል ያለውን ክፍተት በመሙላት አስተማማኝ ድልድይ ሆኖ ያገለግላል።
ንግድዎ እንዲታወቅ፣ ሽያጭዎ እንዲጨምር እና የገበያ ተጽዕኖዎ እንዲሰፋ በጋራ እንሰራለን። ስኬት የሚጀምረው በትክክለኛ ግንኙነት ነው!
ለምን ይመርጡናል?
✅ የንግድዎን ተደራሽነት ለማስፋት
✅ ዘመናዊ እና ውጤታማ የማስታወቂያ ስልቶች
✅ አስተማማኝ እና ፈጣን አገልግሎት
አሁኑኑ ይደውሉልን፣ አብረን እንደግ!
📍 አድራሻ፦ ቦሌ፣ አዲስ አበባ
📞 ስልክ፦ 0977771771
🌐 ድረ-ገጽ፦ twid.tech
DigitalMarketing TwID Success
06/04/2026
🚀 ባህላዊ ወይስ ዲጂታል ማርኬቲንግ? ምርጫው የእርስዎ ነው!
ንግድዎን ለማሳደግ የትኛው መንገድ የተሻለ እንደሆነ ያውቃሉ? በባህላዊው መንገድ (እንደ ቢልቦርድ እና ጋዜጣ) ብዙ ወጪ አውጥተው ውጤቱን ሳያውቁ ከመቅረት፣ በዘመናዊው ዲጂታል ማርኬቲንግ ንግድዎን በአዲስ መልክ ይቀይሩ!
ለምን ዲጂታል ማርኬቲንግን ይመርጣሉ?
* 🎯 ትክክለኛ ደንበኛ፦ ምርትዎን ለሚፈልገው ሰው ብቻ ማሳየት።
* 💰 አነስተኛ ወጪ፦ በትንሽ በጀት ሰፊ ተደራሽነት ማግኘት።
* 📈 የሚለካ ውጤት፦ ስንት ሰው እንዳየውና እንደገዛ በግልጽ ማወቅ።
በ TwID. እገዛ የማህበራዊ ሚዲያ ተደራሽነትዎን ይጨምሩ፣ ሽያጭዎን ያሳድጉ!
📞 አሁኑኑ ይደውሉልን፦ 0977771771
🌐 ድረ-ገጻችን፦ twid.tech
📍 አድራሻ፦ ቦሌ፣ አዲስ አበባ
BusinessGrowth
07/10/2024
ለሆቴልዎ፣ ለሬስቶራንትዎ፣ ለካፌዎ QR code Menu በተመጣጣኝ ዋጋ ያሰሩ።
✅️ በቀላሉ ዋጋ እና የምግብ ዝርዝሮችን ለማስተካከል
✅ በየጊዜው ለወረቀት ማሳታመያ ወጪ ላለማውጣት
✅ ለደንበኛዎች የምግቡን ግብአት ለመግለፅ
QR code Menu አሁኑኑ ያሰሩ። ቢዝነስዎን በዲጊታሉ አለም ቀዳሚ ያድርጉ!
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
☎0986-26-93-16
ወይም በቴሌግራም ያግኙን
📲t.me/matiyas_twld_digitals
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa
1000