Singer Henok Hatiya
Singer and musician hello family my name is Henok Hatiya i work in Kingdom of GOD serving people by singing and music teaching and vocal technique.
ሊንኩን በመጫን ታገኛላቹ 👇
https://youtu.be/V6jpljaEj-8?si=FpiENElAETwrZpnv
የመዝሙር ገፅ Official Bereket Tesfaye Pastor Teddy Tadesse Feven Gashaw Hanna Tekle
ሰላም ወዳጆቼ “በርታ አለኝ” የተሰኘ ዝማሬ በቅርቡ ወደናንተ አደርሳለዉ!! ስለዚህ ከታች ሊንክ በመግባት ሰብስክራይብ በማድረግ ጠብቁኝ ብሩክ ናችሁ👇
https://youtube.com/shorts/FRL4JCnnm3c?si=33RQoqJEGPOBlMCK Henok Hatiya Yidnekachew Teka Mehamed Pastor Teddy Tadesse የመዝሙር ገፅ Official Bereket Tesfaye Aster Abebe Megerssa
12/10/2025
እግዚአብሔር (ያህዌ) ስለ እናንተ ይዋጋል፤ እናንተ ያለባችሁ መታገሥ ብቻ ነው። ዘፀዓት 14፥14 (አ.መ.ት)
ኦሪት ዘጸአት 14
14፤ እግዚአብሔር ስለ እናንተ ይዋጋል፥ እናንተም ዝም ትላላችሁ፡ አላቸው። Henok Hatiya
25/09/2025
24/09/2025
እኔ እንዲህ ብያለሁ
“በኔ ዘመን መልካሙን አያለሁ” እናንተስ ?
20/09/2025
Hawassa Sidama Ethiopia Vacation time 😊 Buye Kada
17/09/2025
መዝ 103:1-6
2 ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ፤
ውለታውንም ሁሉ አትርሺ፤
3 ኀጢአትሽን ሁሉ ይቅር የሚል፣
ደዌሽንም ሁሉ የሚፈውስ፣
4 ሕይወትሽን ከጥፋት ጕድጓድ የሚያድን፣
ምሕረትንና ርኅራኄን የሚያቀዳጅሽ፣
5 ጕልማሳነትሽም እንደ ንስር ይታደስ ዘንድ፣
ምኞትሽን በበጎ ነገር የሚያረካ እርሱ ነው።
13/09/2025
ነገ ከሰዓት በሀዋሳ ከተማ የተወደደ መልካም ጊዜ ይኖረናል 🙌Henok Hatiya
07/09/2025
መዝሙረ ዳዊት 91
14፤ በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤
ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ።
Henok Hatiya
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the public figure
Address
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 09:00 - 17:00 |
| Thursday | 09:00 - 17:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |
| Saturday | 09:00 - 17:00 |
| Sunday | 09:00 - 17:00 |