Master Abinet Kebede Fans

Master Abinet Kebede Fans

Share

ጉዞዎትን ከማስተር አብነት ጋር ስላደረጉ እናመሰግናለን

15/10/2024

ሰላማቹህ ይብዛ ልጆቻችን
share

27/09/2024

!!!

| የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በመልአከ/መ/ ቀሲስ ወልደ ኢየሱስ አያሌው እና አራት ቤተሰቦቻቸው ላይ መሰከረም 16 ቀን 2017 ዓ/ም የደረሰውን አሰቃቂ ግድያ በጽኑ ያውግዛል፡፡

መልአከ/መ/ቀሲስ ወልደ ኢየሱስ አያሌው ለ41 ዓመታት ባገለገሉበት በምስራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከር በሎሜ (ሞጆ) ወረዳ ቤተ ክህነት በቢቃ ደ/መ/ቅ/ሚካኤል ባልታወቁ አካላት መስከረም 16 ቀን 2017 ዓ/ም ከባለቤታቸው እና ከሶስት ልጆቻቸው ጋር በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን የሰማነው በታለቅ ሃዘን እና ድንጋጤ ነው፡፡

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መሪዎች እና ምዕመናን፣ ለሟች ቤተሰቦች እና ወዳጆች ፈጣሪ መጽናናት እንዲሰጥ ከልብ እየተመኘን መንግስት በንጹሃን ላይ አሰቃቂ የግድያ ወንጀል የፈጸሙትን አካላት በአፋጣኝ ተክታትሎ ተመጣጣኝ እና አስተማሪ ሕጋዊ እርምጃ እንዲወስድ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
መስከረም 17 ቀን 2017 ዓ/ም
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
Website: www.ircethiopia.et
Facebook: www.facebook.com/irce7

27/09/2024

የዲቪ 2026 ማመልከቻ መቼ ይጀመራል?

የዓለማችን ልዕለ ሀያል የሆነችው አሜሪካ ከፈረንጆቹ 1995 ዓመት ጀምሮ በዲቪ ሎተሪ አማካኝነት በርካቶችን ወደ ሀገሯ በመውሰድ ላይ ትገኛለች፡፡

ኢትዮጵያ ለዚህ እድል ከተፈቀደላቸው ሀገራት መካከል አንዷ ስትሆን በየዓመቱ በአማካኝ ከ4 ሺህ እስከ 5 ሺህ ኢትዮጵያዊያን ወደ አሜሪካ ያቀናሉ፡፡

የዲቪ 2024 እድለኛ ኢትዮጵያዊን የቪዛ ማመልከቻቸው ከጥቂት ቀናት በኋላ የሚያበቃ ሲሆን የዲቪ 2025 እድለኞች ደግሞ ከያዝነው መስከረም ወር መጠናቀቅ በኋላ ወደ አሜሪካ ለመጓዝ የቪዛ ጥያቄያቸውን ማቅረብ ይጀምራሉ፡፡

የዲቪ 2026 የማመልከቻ ጊዜ የደረሰ ሲሆን ለአንድ ወር እንደሚቆይ የአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት አስታውቋል፡፡

የማመልከቻ ጊዜው ከመስከረም 21 ቀን እስከ ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ባሉት 30 ቀናት ይቆያል የተባለ ሲሆን አሸናፊ እድለኞች ደግሞ ግንቦት ወር ጀምሮ ማወቅ እንደሚቻልም ተገልጿል፡፡

17/08/2024

ወገኖቼ ፍትህ ለሄቨን ብላቹህ በመፃፍ ቻሌንጁን ተቀላቀሉ ሼር እናድርግ ነግ በኔ ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏🙏🙏

15/08/2024

ክፋት ምቀኝነት የሌባቹች ብቻ ላይክ ኮሜንን ሼር ፎሎው ያላደረጋቹህ ፎሎው ፔጁ በጎ ስራ የሚጋራበት ነው እባካቹህ ሼር ፎሎው ክበሩልኝ ወገኖቼ!!!🙏🙏🙏

14/08/2024

አስቸኳይ ነው #ሼር ደጋጎቹ አደራ #የአፋልጉኝ ተማጽኖ

| ወጣት ሀፍቶም ገ/ሥላሴ ይባላል። የአእምሮ ታማሚና ብዙ መናገር የማይችል ልጃችን ነው።

ትንሽ፤ ትንሽ ትግርኛ ቋንቋ መናገር ይችላል፡፡

ዛሬ ነሐሴ 7 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሠዓት ገደማ ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም፡፡

ወጣት ሀፍቶም ገ/ሥላሴ አግኝቶ ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ላሳወቀን ሰዉ ወሮታዉን የሚንከፍል መሆናችንን እንገልፃለን፡፡

አድራሻችን
ጃክሮስ (ሜታ)አካባቢ

ስልክ ቁጥር
09 11 40-94-28
09 02 28 28 08
09 14-50-11-04

14/08/2024

ወገን እባካቹህ ልለምናቹህ ሼር ኮሜንት እያደረጋቹህ ፔጁ ማደግ አለበት #ሼር አመሠግናለሁ!!
ከተረዳዳን ሀገራችን ለኛ በቂ ናት አመሠግናለሁ ሼር ፎሎው

07/08/2024

Follow me

Photos from Master Abinet Kebede Fans's post 07/08/2024

እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ሼር አድርጉላቸው 🙏🙏🙏

ይሄ ህፃን ልጅ ስሙ ሀሚልታን ሚፍታህ ይባላል ትውልድ በምዕራብ ሐረርጌ ክልል ሀብሮ አውራጃ በጋላምሶ ከተማ ሲሆን

ከተወለደ ከ2 ወር ቆይታ በኃላ እንዲህ እንድምትዩት አንገቱ ታጠፈ

ቤተሰቦቿ ያለ የሌለ ንብረታቸው ሽጠው በኢትዮጵያ ምድር ባለ ሆስፒታል ለማሳካም ቢጥሩም ምን መፍትሄ ሳያገኙ ቀርተዋል

አሁን ግን ወደ ውጭ አገር ሄዶ ለመታከም ተወስኗል የህክምንው ውጪ ከቤተሰቡ አቅም በላይ ስለሆነ።

ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ልጄን አትርፉልኝ ይላል አባት ሚፍታሃ አህመድ ኡመር 🙏

ንግድ ባንክ
1000562633198
ሚፍታሃ አህመድ ኡመር

እባካችሁ መርዳት እንኳን ባንችል መርዳት ለሚችሉ ሼር በማድረግ እንተባበር ነግ በኔ

🙏🙏🙏

Photos from Master Abinet Kebede Fans's post 07/08/2024

❣️ ጸልዩልኝ! - አርቲስት ያሬድ ነጉ

#አርቲስት ያሬድ ነጉ ( ❤ ደግ ልቡን ይዞ) ጓደኞቹን በማስተባበርም የተለያዩ ለድጋፍ የሚሆኑ ቁሳቁሶችን እና ለምግብነት የሚውሉ ግብአቶችን በአይሱዙ አስጭኖ የአደጋው ስፍራ ድረስ በመገኘት ( ደራሽ ለወገኔ 🙏❤️ ) በማለት በአስክሬን ፍለጋ ስራ ላይ ነበር።

ትናንት - ያሬድ ነጉ ወደ ይርጋለም ከተማ ለጾመ ፍልሰታ ( መንፈሳዊ ጉዞ ) ላይ ነበር።

ይሁንና ...
ትናንት ሀዋሳ ከተማ ከምሽቱ 3:30 ሰዓት ላይ ከጓደኞቹ ጋር እራት እየተመገበ ሳለ "ልቤን!" ብሎ አላትዮን ጠቅላላ ሆስፒታል ገብቷል።

📌 "ጸልዩልኝ!" - እያለ፤ እየተማጸነ።

ፀልዩ ለሌሎችም ሸር አድርጉ ሁሉም ይፀልይ
ያሬድ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይማርህ🙏

06/08/2024

አንዴ ላስቸግራቹህ ይሄ አዲስ ፔጅ ነው ሼር ብቻ አድርጉልኝ ፎሎው ያላደረጋቹህ ፎሎው እርዳታ ከዚህ ይጀምራል እንተባበር አመሠግናለሁ 🙏

04/08/2024

እስኪ ይሄ ፎቶ ትርጉሙ የገባው ሀሳቡን ይፃፍ ምን አያቹህ ምን ተረዳቹህ? #ሼር በማድረግ ተባበሩኝ የፔጁን ፎሎዎር በማሳደግ ተደራሽ እናድርገው ለሁሉም አመሠግናለሁ 🙏

04/08/2024

በእውነት ከጤና በላይ ምን አለ ሰው ይኑር ተመስገን ነፂ ተመለሰ

03/08/2024

ሁሌም ፈጣሪን አመስጋኝ እንሁን!! እስኪ ይማርህ እንበለው ሼር ብታደርጉት ብዙ ሰው ጋ ይደርሳል አይረሳ ወገን እንተጋገዝ ፈሎው ሼር 🙏

03/08/2024

ወገን እስኪ ላስቸግራቹህ ሼር Follow ብቻ ፔጁን እናሳድገው ለብዙዎች እንድረስ ቅንነት ከዚህ ይጀምራል አያስከፍልም ሼር ሼር አመሰግናለሁ

02/08/2024

እስኪ #ሼር ማድርግ አያስከፍልም ወገን አካውንቱ Follower ከፍ ይበል ሼር ሼር Like comment
#ጎፋ

07/05/2024

✅ተመስገን ብሎ መፃፍ አያስከፍልም
█▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█

Today best photo









Follow me

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address

Meskel Adebabay
Addis Ababa