NossoTech

NossoTech

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from NossoTech, Advertising/Marketing, Addis Ababa.

19/12/2022

💥 ምርት እና አገልግልዎቶን በተመጣጣኝ ዋጋ በፌስቡክ ያስተዋውቁ

🔰ለሚልየኖች ተደራሽ ይሁኑ
🔰 በቀላሉ ብዙ ድንበኞችን ያፍሩ
🔰 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ
✳️አዲስ አበባ ወይም ክልሎች ላይ ወይም በመረጡት ቦታ እናስተዋውቅልዎታለን::
✳️ ለፈጣን ምላሽ ቴሌ ግራም ላይ መልዕክት ይላኩልን
⚜️ https://t.me/NossoDigital

16/12/2022

💥 ዘመናዊዉንና አዋጩን ዲጂታል ማርኬቲንግ ይቀላቀሉ
🔰 የንግድ ድርጅትዎን
🔰 አገልግሎት አቅራቢ ተቋምዎን በፌስቡክና ኢንስታግራም በማስተዋወቅ ተደራሽ ይሁኑ
እንዲሁም
🔰 ለድርጅትዎ ድህረ-ገፅ (Website) በመገንባት ተጠቃሚዎች ጋር በቀላሉ ይድረሱ
✳️ ገበያ ቀዘቀዘ እኛ ጋር የለም! የሚፈልጉትን ደንበኛ አይነት ይንገሩን እኛም ወደ እናንተ እንልካቸዋለን።

01/06/2021

#ጥንቃቄ

🔰 ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር ውሃ ሙሌት ጋር ተያይዞ በተለያዩ የሀገራችን ድረ-ገጾች ላይ የመረጃ መበርበር ሙከራ ሲያደርግ ቆይቷል የተባለ ቡድን አሁን ላይ 37 ሺህ በሚደርሱ ኮምፒውተሮች ላይ የሳይበር ጥቃት ለመፈፀም ሙከራ እያደረገ መሆኑ ተገለፀ።

ይህን ያሳወቀው የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ነው።

🔰 ተቋሙ ባወጣው መረጃ "ሳይበር ሆርስ ግሩፕ" የተሰኘው የመረጃ ሰርሳሪ ቡድን አዲስ የኮምፒውተር ቫይረስ ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ ኮምፒውተሮች ላይ ለመልቀቅ ዝግጅት ማድረጉ እንደተደረሰበት ገልጿል።

🔰 ቫይረሱ "ብላክ ፒራሚድ ዋር" የሚል ስያሜ የተሰጠው ሲሆን 37 ሺህ በሚደርሱ የሀገራችን ኮምፒውተሮች ላይ ማነጣጠሩ ተገልጿል።

🔰 የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ሁሉም የሳይበር ምህዳሩ ተጠቃሚዎች ተገቢውን የሳይበር ደህንነት ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳስቧል።



⚜Telegram ⚜

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Culinary Team

Attire

Telephone

Address

Addis Ababa