Effoi Assignment Helper
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Effoi Assignment Helper, Educational consultant, Addis Ababa.
02/02/2025
Performance Appraisal System
ሰላም የእፎይ ቤተሰቦች!
================================
🔹 A Performance Appraisal System is a process used by companies to evaluate how well employees are doing their jobs.
🔹It helps managers give feedback, set goals, and recognize good work or areas that need improvement.
🔹This system ensures fair rewards, promotions, and professional growth based on performance.
================================
🔹የአፈጻጸም ምዘና ስርዓት ወይም Performance Appraisal System ድርጅቶች ሰራተኞቻቸው ምን ያህል ስራቸውን እየሰሩ እንደሆነ ለመገምገም የሚጠቀሙበት ስርዓት ነው።
🔹ይህም የሚጠቅመው የድረጅቱ ማኔጀሮች አስተያይት እንዲሰጡ፣ ግቦችን እንዲያወጡ እና ጥሩ ስራን ወይም መሻሻል የሚያስፈልጋቸውን ቦታዎች ለይተው እንዲያውቁ ያግዛል። ይህ ስርዓት
🔹በአፈጻጸም ላይ የተመሰረተ ሽልማቶችን፣ እና ሙያዊ እድገቶችን ለሰራተኞች እንዲሰጥ ያደርጋል።
ለበለጠ ማብራሪያ ከስር የተያያዘውን በእፎይ አሳይንመንት አጋዥ የተዘጋጀውን ሰነድ ይመልከቱ።
📚 እባክዎ ይህንን በመጫን ይመልከቱ። (https://drive.google.com/file/d/1IAVXwQCzUt5vFN-j1DofM1CjlkS7jyDk/view?usp=sharing)
================================
Telegram (https://t.me/effoi_assignment_helper) | Facebook (https://web.facebook.com/profile.php?id=61557832868713) | Direct Message (https://t.me/EffoiHelper1)
📞 0912890500 | 0912930892
02/02/2025
Macroeconomics
ሰላም የእፎይ ቤተሰቦች!
================================
🟤 Macroeconomics is the study of how a country’s economy works as a whole. It looks at big topics like inflation (rising prices), unemployment, and economic growth.
🟤Governments and businesses use macroeconomics to make decisions about money, jobs, and policies to keep the economy stable and growing.
================================
🟤 ማክሮ ኢኮኖሚክስ ማለት የአንድ አገር ኢኮኖሚ በአጠቃላይ እንዴት እንደሚሰራ የሚያጠና ሲሆን የዋጋ ግሽበት (የዋጋ ንረት) ፣ ሥራ አጥነትና የኢኮኖሚ እድገት የመሳሰሉ ትላልቅ ርዕሰ ጉዳዮችን ይመለከታል።
🟤ኢኮኖሚው እንዲያድግ ለማድረግ ገንዘብ ፣ ሥራ እና ፖሊሲዎችን በሚመለከት ውሳኔዎችን ለማድረግ የሃገራት መንግሥታት እና ትላልቅ የንግድ ድርጅቶች ማክሮ ኢኮኖሚክስን ይጠቀማሉ።
ለዛሬ በእፎይ አሳይንመንት አጋዥ የተዘጋጀውን ስለ Macroeconomics ሰፋ ያለ ማብራርያ እናጋራችሁ።
📚 እባክዎ ይህንን በመጫን ይመልከቱ። (https://drive.google.com/file/d/1hP4d6NSZG6GGlHN5J1ZIChHaBZHe4XZg/view?usp=sharing)
================================
Telegram (https://t.me/effoi_assignment_helper) | Facebook (https://web.facebook.com/profile.php?id=61557832868713) | Direct Message (https://t.me/EffoiHelper1)
📞 0912890500 | 0912930892
02/02/2025
Operations Management
ሰላም የእፎይ ቤተሰቦች!
================================
🔻 The best way to understand the nature of operations’ is to look around you. Every service you consume today ( bus service, lecture, etc.) has also been produced by an operation.
🔻 Operations management is defined as the design, operation & improvement of the systems that create & deliver the firm’s primary products & services.
================================
🔻 ኦፕሬሽን ምን ማለት እንደሆነ ለመረዳት በዙሪያችን ያሉትን ነገሮች መመልከት በቂ ነው። ለምሳሌ በዕለትተዕለት እንቅስቃሴያችን ውስጥ የምንጠቀማቸው እያንዳንዳቸው ምርቶች ወይም አገልግሎቶች የየራሳችው የምርት ሂደት አሏቸው።
🔻ኦፕሬሽን ማኔጅመንት ማለት ድርጅቱ የሚያመርታቸውን ምርቶች እና አገልግሎቶች ዲዛይን ማድረግ፣ የምርት ስርአቶችን መዘርጋት ፣ በታቀደለት ጊዜ ማምረት እና አጠቃላይ የድርጅቱን ስርዓት ማሻሻል ማለት ነው። ባጭሩ ምርቶችና አገልግሎቶች ማምረትና ማቅረብ ላይ ያተኮረውን የድርጅቱን ሀብት የማስተዳደር ሥራ ነው።
ለዛሬ በእፎይ አሳይንመንት አጋዥ የተዘጋጀውን የOperation Management Assignment እናካፍላችሁ።
📚 እባክዎ ይህንን በመጫን ይመልከቱ። (https://drive.google.com/file/d/1Cb5e18nGcEK9ofq_Mo3aGhmaVMCRv_c7/view?usp=sharing)
================================
Telegram (https://t.me/effoi_assignment_helper) | Facebook (https://web.facebook.com/profile.php?id=61557832868713) | Direct Message (https://t.me/EffoiHelper1)
📞 0912890500 | 0912930892
02/02/2025
The Art of War
ሰላም የእፎይ ቤተሰቦች!
🔸 The Art of War was written by Sun Tzu, a Chinese military strategist and philosopher, during the 5th century BCE (around the Spring and Autumn period of China, 771–476 BCE).
🔸 The book is one of the oldest and most influential works on military strategy, and its principles are still widely applied in various fields, including business, leadership, and organizational development.
🔸 This book can also be applied to personal development and growth. To demonstrate this,
=============================
🔸 The Art of War (የጦርነት ጥበብ) የተፃፈው በታላቁ ወታደራዊ ስትራቴጂስት እና ፈላስፋ Sun Tzu 771-476 ዓ.ዓ አካባቢ ነው።
🔸 መጽሐፉ በወታደራዊ ስትራቴጂ ላይ ካሉ አንጋፋ እና ከፍተኛ ተደማጭነት ካላቸው ስራዎች መካከል አንዱ ሲሆን መርሆቹ አሁንም በተለያዩ ዘርፎች ማለትም ንግድ፣ አመራር እና ድርጅታዊ አደረጃጀት ላይ በስፋት አገልግሎት ላይ ይውላል። ይህ መጽሐፍ የግል አቅምን ለማሳደግም ሊተገበር ይችላል።
🔸ይህንንም ለማሳየት ከመጽሃፉ የተወሰኑትን ጥቅሶች በመውሰድ እንዴት ለድርጅታዊ ስትራቴጂ እና የግል እድገት ልናውለው እንደምንችል በእፎይ አሳይንመንት አጋዥ የተዘጋጀውን ሰነድ እንካችሁ ብለናል።
📚 እባክዎ ይህንን በመጫን ይመልከቱ። (https://drive.google.com/file/d/1FUW93Mma1zpchdyraq9bOK1AcJApotTe/view?usp=sharing)
Telegram (https://t.me/effoi_assignment_helper) | Facebook (https://web.facebook.com/profile.php?id=61557832868713) | Direct Message (https://t.me/EffoiHelper1)
📞 0912890500
28/01/2025
ሰላም፣ በጽሑፎቻችን ላይ የምናይዘውን ሰነድ እንዴት ማንበብ እንዳለብን ለማወቅ እነዚህን ቀላል steps ይከተሉ።
1️⃣ በመጀመሪያ ሊንኩን የያዘውን ማለተም “እባክዎ ይህንን በመጫን ይመልከቱ” የሚለውን ጽሁፍ ይጫኑ።
2️⃣ በBrowser ወይም የ Google drive መተግበሪያ ካልዎት እሱን በመጠቀም ሰነዱን ይክፈቱ።
3️⃣ በመጨረሻም ሰነዱን ይመልከቱ፡ ሰነዱ “Viewer only” በመሆኑ ሊያነቡት ወይም ሊያወርዱት ይችላሉ (ማውረድ ከተፈቀደ)።
=================================
Telegram (https://t.me/effoi_assignment_helper) | Facebook (https://web.facebook.com/profile.php?id=61557832868713) | Direct Message (https://t.me/EffoiHelper1)
📞 0912890500 | 0912930892
28/01/2025
System Analysis and Design Report
ሰላም የእፎይ ቤተሰቦች!
================================
🔸 አብዛኛውን ጊዜ ለተማሪዎች የስርዓት ትንተናና የዲዛይን ሪፖርት (Strategic Analysis and Design Report)
እንደ assignment ተደርጎ ይሰጣል ።
🔸 ይህ ሰነድ በአንድ ተቋም ውስጥ ያለውን ከንግድ ሂደቶች ፣ ከሶፍትዌሮች ወይም ከቴክኖሎጂዎች ጋር የተያያዘውን ሥርዓት እንዴት መመርመርና ማሻሻል እንደሚቻል ያብራራል ።
🔸 አሁን ያለው ስርዓት እንዴት እንደሚሰራ ለመረዳት፣ እና የተጠቃሚን ወይም ድርጅታዊ ፍላጎቶችን ለማሟላት የተሻሉ መፍትሄዎችን በመንደፍ ላይ ያተኩራል።
🔸 ሂደቱ አግባብነት ያላቸውን መረጃዎች ማሰባሰብ ፣ መረጃዎችን መተንተን ፣ አዲስ የስርዓት ንድፍ መፍጠር እና አፈጻጸሙን ማቀድ የመሳሰሉ እርምጃዎችን ያካትታል ። ይህ ሪፖርት ውጤታማና የተጠቃሚነት አሰራርን ለመገንባት ወሳኝ ነው ።
🔸 ለዛሬ እፎይ አሳይንመንት አጋዥ ያዘጋጀውን አንድ እውነተኛ ሪፖርት በማካፈል እነዚህ ጽንሰ ሐሳቦች ወደ ሕይወት እንዴት እንደሚመጡ ለማሳየት ወደናል!
📚 እባክዎ ይህንን በመጫን ይመልከቱ። (https://drive.google.com/file/d/1-eLcjJC9XALyyH0WQyJg-0EkU7Fcmmeq/view?usp=sharing)
================================
Telegram (https://t.me/effoi_assignment_helper) | Facebook (https://web.facebook.com/profile.php?id=61557832868713) | Direct Message (https://t.me/EffoiHelper1)
📞 0912890500 | 0912930892
27/01/2025
ሰላም የእፎይ ቤተሰቦች! ዛሬ በ እፎይ አሳይንመንት አጋዥ የተዘጋጀውን Internship Report እናካፍላችሁ።
Internship Report on Sales and Marketing
የ1 ደቂቃ ንባብ ⏱️
=================================
🔷 ሽያጭ እና ግብይት ድርጅቶች ደንበኞች ጋር በመድረስ እና ምርቶችን ወይም አገልግሎቶችን እንዲገዙ በማበረታታት እንዲያድጉ የሚያግዙ ሁለት ጠቃሚ ተግባራት ናቸው።
🔷 ሽያጭ በቀጥታ ለደንበኞች መሸጥ፣ ግንኙነት መፍጠር እና ስምምነቶችን መዝጋት ነው። ማርኬቲንግ እንደ ማስታወቂያ፣ ማህበራዊ ሚዲያ እና ሌሎች ማስተዋወቂያዎች በመጠቀም አንድ ንግድ በሚያቀርበው ነገር ላይ ግንዛቤን መፍጠር ነው።
🔷ባጠቃላይ ሁለቱም ደንበኞችን ለመሳብ፣ ፍላጎታቸውን ለማሟላት እና ንግዱ ስኬታማ መሆኑን ለማረጋገጥ ይጥቅማሉ።
=================================
📚 እባክዎ ይህንን በመጫን ይመልከቱ። (https://drive.google.com/file/d/1t5fTkx_RCOeXNMu5MCV3IAvqQocGPx8h/view?usp=sharing)
Telegram (https://t.me/effoi_assignment_helper) | Facebook (https://web.facebook.com/profile.php?id=61557832868713) | Direct Message (https://t.me/EffoiHelper1)
📞 0912890500 | 0912930892
26/01/2025
ሰላም የእፎይ ቤተሰቦች! ዛሬም ከዚህ በፊት የሰራነውን Individual Assignment እናካፍላችሁ።
Geography
የ1 ደቂቃ ንባብ ⏱️
=================================
🔷 ጂኦግራፊ በአጠቃላይ የምድርን መልክዓ ምድሮች፣ አካባቢዎች እና በሰዎች እና በአካባቢያቸው መካከል ያለውን ግንኙነት ማጥናት ማለት ነው።
🔷 ጂኦግራፊ በጣም ሰፊ እና ማራኪ ርዕስ በመሆኑ፣ ለዛሬ ከኢትዮጵያ ጋር በተያያዙ ቁልፍ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ካለፉት ስራዎቻችን አንዱን ልናካፍላችሁ ወደድን።
🔷ይህም የህዝብ ብዛት መረጃ፣ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ፣ የከተሞች መስፋፋት፣ የአየር ንብረት ለውጥ እና የህዝብ ብዛት ለውጥን ያካተታል።
=================================
📚 እባክዎ ይህንን በመጫን ይመልከቱ። (https://drive.google.com/file/d/1qaVACcRUbaH74Bv0Cd9Xx9EUyPhNMFSJ/view?usp=sharing)
Telegram (https://t.me/effoi_assignment_helper) | Facebook (https://web.facebook.com/profile.php?id=61557832868713) | Direct Message (https://t.me/EffoiHelper1)
📞 0912890500 | 0912930892
26/01/2025
ሰላም የእፎይ ቤተሰቦች! ዛሬ ለአንድ ደንበኛችን የሰራነውን Individual Assignment እናካፍላችሁ።
Strategic Management
የ1 ደቂቃ ንባብ ⏱️
=================================
🔷 የስትራቴጂክ አስተዳደር አንድን ድርጅት የረጅም ጊዜ ግቦቹን እንዲያሳካ የማቀድ፣ የማደራጀት እና የመምራት ሂደት ነው።
🔷 ድርጅቱ አሁን ያለበትን ቦታ መረዳት፣ወደፊት የት መሆን እንዳለበት መወሰን እና እዚያ ለመድረስ ግልጽ እቅድ ማውጣትን ያካትታል። ይህም ውስጣዊ ጥንካሬዎችን እና ድክመቶችን መተንተን፣ ውጫዊ እድሎችን እና ስጋቶችን መረዳት፣ አላማዎችን ማውጣት እና ተወዳዳሪ ለመሆን ውሳኔዎችን ማድረግ ይጨምራል።
🔷በቀላል አነጋገር፣ የስኬት ፍኖተ ካርታ እንዳለን እና እያንዳንዱ እርምጃ ድርጅቱን ወደ አላማው እንዲጠጋ እንደሚያደርገው ማረጋገጥ ነው።
=================================
📚 ለተጨማሪ ማብራርያ እባክዎ ይህንን በመጫን ይመልከቱ። (https://drive.google.com/file/d/1-tqgRqsPozNTQ0pC7WvLwb97B5k_cOZ9/view?usp=sharing)
Telegram (https://t.me/effoi_assignment_helper) | Facebook (https://web.facebook.com/profile.php?id=61557832868713) | Direct Message (https://t.me/EffoiHelper1)
📞 0912930892 \ 0932492872
24/01/2025
ሰላም የእፎይ ቤተሰቦች! ዛሬ ለአንድ ደንበኛችን የሰራነውን የጽሁፍ ግምገማ (Article review) እናካፍላችሁ።
Leadership Styles and Organizational Performance
የ2 ደቂቃ ንባብ ⏱️
=================================
🔷 የአመራር ዘይቤዎች አንድ ድርጅት በጥሩ ሁኔታ እንዲሰራ ትልቅ ሚና ይጫወታሉ። የተለያዩ መሪዎች የተለያዩ አቀራረቦችን ይጠቀማሉ፣ ለምሳሌ በተግባሮች ላይ የበለጠ ትኩረት መስጠት (autocratic style) ወይም የቡድን ስራ እና የሰራተኛ ተሳትፎን (democratic style) ቅድሚያ መስጠት።
🔷አንዳንድ መሪዎች ሰራተኞቻቸውን የመወሰን ነፃነት ይሰጣሉ (laissez-faire style)፣ ሌሎች ደግሞ ግልጽ በሆነ ራዕይ (transformational style) ይመራሉ እና ያበረታታሉ።
🔷እያንዳንዱ ዘይቤ የራሱ ጥንካሬዎች አሉት እና በተወሰኑ ሁኔታዎች ውስጥ በተሻለ ሁኔታ ይሰራሉ። ለምሳሌ፣ democratic style ፈጠራን እና የቡድን ስራን ሊያሳድግ ይችላል፣ ነገር ግን autocratic style በችግር ጊዜ ፈጣን ውሳኔ ለመስጠት የተሻለ ሊሆን ይችላል።
🔷ትክክለኛውን የአመራር ዘይቤ መምረጥ የሰራተኞችን እርካታ ፤ ምርታማነት እና አጠቃላይ ድርጅታዊ ስኬትን ያሻሽላል።
=================================
📚 ለተጨማሪ ማብራርያ እባክዎ ይህንን በመጫን ይመልከቱ። (https://drive.google.com/file/d/1Qa4GXrqLlHe__Hx6SiaXWG8k_F4kUbm8/view?usp=sharing)
Telegram (https://t.me/effoi_assignment_helper) | Facebook (https://web.facebook.com/profile.php?id=61557832868713) | Direct Message (https://t.me/EffoiHelper1)
📞 0912930892 \ 0932492872
ውድ የእፎይ ቤተሰቦች እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፤
መልካም በዓል!
https://t.me/effoi_assignment_helper
25/04/2024
ሰላም ውድ የእፎይ ቤተሰቦች :-
ማንኛውንም ዓይነት
🔷የአሳይንመንት
🔷መመረቂያ ፅሁፍ
🔷አርቲክል ሪቪው
🔷የተለያዩ ፕሮጀክቶች
እገዛ በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ዘንድ ያገኛሉ።
በ የTelegram account ያገኙናል ወይም +251912930892 / +251923085439 ይደውሉ!
https://t.me/effoi_assignment_helper
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the school
Telephone
Address
931080