Temer Real Estate

Temer Real Estate

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Temer Real Estate, Real Estate, Addis Ababa.

19/04/2024

🛎 ከቴምር ሪልእስቴት ለ15 ቀን የወጣ ልዩ የማስታወቂያ ዋጋ እንዳያመልጠዎ !!
ከቤተመንግስት ወደ አዋሬ አደባባይ በሚያስኬደው መንገድ ዋናው አስፓልት ዳር G+20 አፓርትመንት ሽያጭ ጀምረናል።
# በ10% ቅድመ ከፍያ ቤትዎን መርጠው ይግዙ ቀሪውን ክፍያ በግንባታው ሂደት ይከፈላሉ 🛎

# ከ 2ተኛ ወለል ጀምሮ ቅንጡ አፓርታማ በወለል 5 አባወራ ብቻ የሚኖርበት።
#የ40/60 አከፈፈል አማራጭም አለን ማለትም 40 % አሁን ከከፈሉ ቀሪውን 60% ያለምንም ወለድ ቤቱን ሲረከቡ መክፈል ይችላሉ ።
#ዋጋ =በ ካሬ 87,500

👉ባለ 2 መኝታ 120m2, 129 m2,
👉ባለ 3 መኝታ 146m2,
150 m2, 153m2, 156m2,

❇️ ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ አፓርትመንቶች
➡️ በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች
☞ 4 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
☞ አውቶማቲክ ጀነሬተር
☞የእሳት መቆጣጠሪያ
☞ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)
☞ ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
☞ መዋኞ ገንዳ እና የልጆች መጫዎቻ
☞ ለሰርግ/ለልደት ለልዩ ዝግጅት የሚውል የተንጣለለ ሰገነት።

#እንዲሁም በ አያት እና በጋርመንት ሳይቶቻችን ውስን ቤቶች ያልተሸጡ ስላሉ 15% በመክፈል መግዛት ይችላሉ ።

#በተጨማሪም የንግድ ሱቆችን በጋርመንት አፍሪካ CDC ፊትለፊት አስፓልት ዳር ግንባታቸው 70 ከመቶ የደረሰ በተለያየ የካሬ አማራጭ 25 m2, 34m2, 59 m2, 183 m2

#ዋጋ=በካሬ ከ67,000 ጀመሮ (15% =420,000 ብር )

ዛሬ ነገ ሳይሉ ይምጡና ይጎብኙን አትርፈው ይመለሳሉ።
ለበለጠ መረጃ:
የሽያጭ አማካሪ
0911387215
0921136497

04/04/2024
Photos from Temer Real Estate's post 01/04/2024

Real Estate Release New Aware Site For sale

የመኖሪያ ቤቶቹ ስፋት

- ባለ 2 መኝታ 👉 120 እና 121
- ባለ 3 መኝታ👉 146፣ 150፣ 152፣ 153፣ 155 ፣ እና 156

#የመኖሪያ ቤቶቹ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፋል አላቸው።

#ዋጋ: 87, 000 ብር (Promotional price)

አከፋፈል

👉በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤትነትን እድል የፈጠረ ! ቀሪው እንደ ውለታው/ ስምምነቱ መሰረት የግንባታው ሂደት የደረሰበትን ደረጃ ተከትሎ የሚከፈል ይሆናል።

ለበለጠ መረጃ
☎️ +251911387215

ይምጡ ይጐብኙ ቤትዎን ይምረጡ

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Addis Ababa