Roha TechShow

Roha TechShow

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Roha TechShow, Information Technology Company, Addis Ababa, Yeka sub city, 25641, Addis Ababa.

ጎግል ድራይቭ ሙሉ ቱቶሪያል - Google Drive Full Tutorial 02/10/2021

እናስተዋውቃችሁ። ጎግል ድራይቭ - Google Drive

ጎግል ድራይቭ ከጎግል መተግበሪያዎች አንዱ ሲሆን ፋይሎቻሁን በጎግል ሰርቨሮች ማስቀመጥና ማስተዳደር እንድትችሉ ያግዛችኋል። ይህ አገልግሎት ኮምፒዩተራችሁን በሚተካ መልኩ መረጃችሁን በሪሞት ሰርቨሮች በማስቀመጥ ከየትኛውም የኮምፑተር መሳሪያ በየትኛውም ቦታ አክሰስና ማኔጅ እንድታደርጉ የሚያስችላችሁ ሲሆን ፍይሎችን ከተለመደው ፋይል የማስተላለፍ ዘዴን በማስቀረት አንድ ጊዜ ያስቀመጣሁትን ፋይል የጎግል አካውንታችሁን ብቻ በመጠቀም ከየትኛውም መሳሪያ ማስተዳደር እንድትችሉ ያደርጋኋል። ደህንነቱ በሙሉ የሚረጋገጠው በጎግል ማኔጅመንት ስለሆነ ምንም አይነት የቫይረስና የደህንነት ችግራችንን ይቀርፋል። ኮምፒዩተራችን ቢሰረቅ፣ ቢጠፋ ፍይላችሁን ጎግል ድራይቭ ላይ ካስከመጣችሁ ፋይላችሁን ከመጥፋት ታድኑታላችሁ። ከሁሉም በላይ ደግሞ ፍይሎች ላይ ብዙ ሰዎች ባሉበት ቦታ ሆነው በራሳቸው ኮምፒዩተር በጋራ መስራት የሚያችል አቅም ይዞ ስለመጣ የቢሮ ስራዎችን ቀልጣፋና ቀላል ያደርግልናል።
ተከታተሉን።
---
ሮሃ ቴክሾው - Roha TechShow

ጎግል ድራይቭ ሙሉ ቱቶሪያል - Google Drive Full Tutorial ሮሃ ቴክሾው የኮምፒዩተር ሳይንስ ወሬዎችና ቱቶሪያሎች ለኢትዮጵያውያን ከኢትዮጵያውያን። ወቅታዊ የቴክኖሎጅ መረጃዎች፤ የቴክኒካል ድጋፎችና ስልጠናዎች ይሰጡበታል። የቴክ ዶክመን.....

29/09/2021

ሮሃ ቴክሾው የኮምፒውተር ቱቶሪያልና የቴክኖሎጂ ወሬዎች።
Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። https://bit.ly/2ZOEapE

ቴሌግራማችንንም ይቀላቀሉ።
t.me/RohaTechShow

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address

Addis Ababa, Yeka Sub City, 25641
Addis Ababa
1003