Addisalem assefa

Addisalem assefa

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Addisalem assefa, Religious organisation, 0933625656, Addis Ababa.

15/05/2026

እግዚአብሔር በባሕር ውስጥ መንገድን
በኃይለኛም ውኃ ውስጥ መተላለፊያን ያደርጋል !!
ኢሳ 43 - 16 -17

25/04/2026

"እርሷም ደህና ነው አለች "
2ኛ ነገ - 4 - 23 -24
ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት በጉያችሁ ሸሽጋችሁ ያቀፋችሁት ነገር ... ከእግዚአብሔር ህያው ቃል የተነሳ ደህና ይሁንላችሁ !!!

18/04/2026

ስለ እህታችን ብሩክታዊት
እግዚአብሔር ይመስገን ።

03/04/2026

በኢትዮጵያ ያላችሁ ለእህታችን ብሩክታዊት የህክምና ወጪን ለማገዝ ብርሃን ባንክን እንጠቀም ተባረኩ
https://gofund.me/cf24f852d

13/03/2026

እግዚአብሔር አለ
እያዳነ አለ
እየታደገ አለ
ሳይደክም አለ
ሳይታክት አለ
በሰማይና በምድር ድንቅና ተአምራትን አየሰራ አለ...... " ነፍሴ ሆይ በሀይል እርገጪ "
እግዚአብሔር የዘላለም ሰሪ የምድር ዳርቻ ጀማሪ
በሄድሽበት አለ ባለሽበት አለ እግዚአብሔር ካንቺ ጋራ ባይሆን እንዳትይ ቃሉን ሊያፀና አለ ።
አይዞን ነፍሴ.... እግዚአብሔር በተቀደሰው መቅደሱ አለ !!!

" ማስተዋሉም አይመረመርም "
ኢሳ - 40 - 28

04/03/2026

በእግዚአብሔር ፈቃድ ውስጥ ሆናችሁ ባለመነሳትና ባለመናወጥ ሁሉን እጁ ላይ ጥላችሁ እግዚአብሔርን በመጠበቅ ህይወት ውስጥ ያላችሁ አይዟችሁ... በለስ ጠብቃችሁ ፍሬ ትበላላችሁ ፀሎት ዘርታችሁ መልስ ታጭዳላችሁ በመንፈሱ ሰማያት ውበትን አንዳገኙ ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ በሚሰራ አምላክ ፊት ትታሰባላችሁ ።

እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ አያፍሩም ።

07/01/2026

ሞት ሆይ መውጊያህ የታል
ሲዖል ሆይ ድል መንሳትህ
በኢየሱስ መወለድ ተሰብረሀል ።

እንኳን አደረሳችሁ !!

22/11/2025

መንፈሳዊ አለም ውስጥ እግዚአብሔር እንዴት ይሆናል አይባልም "ይታመናል እንጂ" ካይምሮ በላይ የሆነን ነገር አደርገዋለሁ ካለ ባደራረግ መንገዱ ያደርገዋል አምነዋለሁ !!!

18/11/2025

ይሰበሰባሉ ነገር ግን ከኔ ዘንድ አይሆንም !!!
ኢሳ 54 - 15

13/11/2025

በየደቂቃው የእግዚአብሔር ምህረት እየተከታተለው ያለ ሰው አለ ?
ከዛ ሰው መሐል አንዷ እኔ ነኝ
ምክሩ ያስመለጠኝ
ደሙ የጋረደኝ ... ስሙ ይንገስልኝ !!

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

0933625656
Addis Ababa
1122