Timaa Sheki Page

Timaa Sheki Page

Share

I need my allah for everything I love muslim

09/12/2023

゚viralシ ゚

01/12/2023

Timaa Sheki Page


゚viralシ

Photos from Timaa Sheki Page's post 26/11/2023

⚖ በሁሉ ነገር እኩል በእኩል እይታ ይኑርህ

✅ ወጣትነት የአሁን ልጅነት፥ የመማሪ የመሰራትና የማሳካት፥ ብርታትና ሃይል፥ አቅምና ችሎታ፥ ተሰጦና ጥበብ የምገለጥበት ጊዜ ነውና።

⚖ ጎብዚ ጠንክሮ የምሰራ ሰው ይቀጥላል ፤ ይሄዳል ፤ ይበዛል ፤ ይሰፋል ፤ ሰኬታማ ይሆናል፤ ይታያል።‹

Photos from Timaa Sheki Page's post 21/11/2023

Timaa Sheki Page

Photos from Timaa Sheki Page's post 07/11/2023

ያለ ፍርሀት አስታውስ

መተው ማለት መርሳት ማለት ሳይሆን ያለ ፍርሀት ማስታወስ ማለት ነው አእምሮን ይዞ እና ትምህርቱን ቀስሞ ወደፊት መጓዝ ማለት ነው፡፡

Photos from Timaa Sheki Page's post 03/11/2023

ሁሉን ላውራ አትበል ዝም ያሉት ይታዘቡሃል እውቀትህ በአላዋቂዎች ላይ ካንቀባረረህ ለውድቀት ቅርብ ነህ አስተውል‼️

Photos from Timaa Sheki Page's post 31/10/2023

ስሜቶችህን ተቆጣጠር!

ስሜትህን መቆጣጠር በማትችልበት ወቅት ሁኔታው በጣም የከፋ ይሆናል። ይህ መመሪያ በግል እና በሙያ ህይወትህ ልትተገብረው የሚገባ ነው።

Photos from Timaa Sheki Page's post 29/10/2023

ካመለጠ ትላንት ገና ያልመጣው ነገ ይሻላል በእጅ ያለ ዛሬ ግን ከሁሉ ይበልጣል።"

Photos from Timaa Sheki Page's post 26/10/2023

ጊዜ …

ህይወት እረቂቅ ምስጢር ናት አምላክ በጥበቡ በዚህ አለም ላይ ይህችን ምስጢራዊ ህይወት እድሜ በሚባል አነስተኛ የጊዜ ከረጢት አደለን ይህችንም ከረጢት በውስጧ እድል በተሰኙ ፈርጦች ተሞልታለች።

ከረጢቷ እንዳትሰረቅ ያለ ጊዜዋ አርጅታ ከጥቅም ውጭ እንዳትሆን ሀላፊነቱን ፈጣሪ ለኛው ነው የሰጠን።

በከረጢትዋ ውስጥ ያሉት ፈርጦች አንድ ባንድ፣ አንዳንዴም ካንድ በላይ ባንዴ እያብለጨለጩ ከባለ ከረጢቱ እጅ ላይ ይወድቃሉ።

ከጊዜ ጋር የተቆራኙ ናቸውና በጊዜ ያልተጠቀምንባቸው የዕድል ፈርጦች ከጊዜው ጋር ላይመለሱ ትዝታቸውን አስታቅፈው ይነጉዳሉ።

ስኬት በትጋትና በስራ የተለወጡ ዕድሎች እንጂ ሌላ ምንም አይደሉም። ድህነት የባከኑ ዕድሎችና ያልተጠቀምንበት ዕድሜ ውጤት ነው እንጂ የአርባ ቀን ዕድል አይደለም።

ምንጭ :- የተቆለፈበት ቁልፍ በዶ/ር ምህረት ደበበ

ለስኬት የሚፈለገውን ዋጋ ለመክፈል ፍቃደኛ ካልሆን ወደድንም ጠላንም ለውድቀት የሚሆን ዋጋ እንከፍላለን
😏

Photos from Timaa Sheki Page's post 23/10/2023

ራስህን ያለ ምንም ቅድመ-ሁኔታ ተቀበል!

ራሳችንን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ሰው በመሆናችን ብቻ ያለምንም ውጫዊ ና ቁሳዊ ድጋፍ ከነ እንከናችን ከነ ድክመታችን ራሳችንን መቀበል። ማሻሻልና መቀየር የምንችለውን በማሻሻል፣ የማንችለውን በመቀበል ራሳችንን መሆን በህይወታችን የምንፈልገውን ለማግኘት ቁልፍ ነው።

Photos from Timaa Sheki Page's post 19/10/2023

የህልምህን ህይወት ኑር፡ የሌሎችን ግምት እና አስተያየት ሳይሆን እንደ ራዕይህ እና አላማህ የህልምህን ህይወት ለመኖር ደፋር ሁን።

Photos from Timaa Sheki Page's post 17/10/2023

Timaa Sheki Page
Follow and share

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

Addis Ababa
Addis Ababa