GeezJobs.com

GeezJobs.com

Share

GeezJobs.com connects job seekers with verified opportunities and helps employers find the right talent.

Explore the latest jobs, career tips, and recruitment solutions across Ethiopia and beyond.

Photos from GeezJobs.com's post 26/05/2026

አዲስ የስራ እድሎች ተከፍተዋል 👀

በእነዚህ ዘርፎች ላይ እየተቀበልን ነው፦
✔️ IT
✔️ Accounting
✔️ Sales
✔️ Logistics
✔️ Office Administration

ከነዚህ የስራ እድሎች መካከል፣ አዲስ ተመራቂዎችንም ይቀበላሉ።

“በኋላ አመልክታለሁ” እያላቹ እድላቹን አታሳልፉ!

ምናልባት ቀጣዩ ስራቹ
ከእነዚህ ውስጥ ሊሆን ይችላል።

👇 Slide ውስጥ ተመልከቱና አሁኑኑ apply አድርጉ

🔗ሊንክ በኮሜንት ላይ
🌐 GeezJobs.com

#የስራእድል

23/05/2026

Fresh graduate ከሆናችሁ ወይም internship እየፈለጋችሁ ከሆነ… ይሄን video skip አታድርጉ 👀

UNDP Ethiopia internship opportunities ከፍተዋል።
Metropolitan Real Estate ደግሞ Junior Marketing Coordinator እየቀጠረ ነው።

አንድ application ብቻ አቅጣጫችሁን ሊቀይር ይችላል።
🔗 Link በcomment ላይ አለ
👇 ስራ የሚፈልገውን ጓደኛ share አድርጉለት

20/05/2026

ስራ መፈለግ አንዳንዴ ልክ እንደ Arsenal ደጋፊ መሆንን ይመስላል😭⚽️

አንድ ቀን:
“ይሄ ነው breakthrough የሚሆነው”

ቀጣዩ ቀን:
“ምንም response የለም” 💀

ከዛ ደግሞ አንድ interview email መጥቶ ተስፋቹን ይመልስላችኋል 😭

👇 “በዚ ሳምንትማ ይሳካል” የሚለውን ጓደኛችሁን tag አድርጉት'

19/05/2026

በConstruction ዘርፍ ቀጣዩን የስራ እድላቹን እየፈለጋችሁ ነው? 👀
GeezJobs ለclient ድርጅት Sales Person እየቀጠረ ነው።
በCivil Engineering ወይም Construction Management የትምህርት background ያላቸው እና ጥሩ communication እና customer handling skill ላላቸው ጥሩ እድል ነው።

⏳ Deadline: 3 ቀናት ብቻ ቀርቷል።

አሁኑኑ Apply ያድርጉ፦
📩 Telegram:
📧 [email protected]

15/05/2026

GeezJobs በከተማዎ ቢከፈት… ባለቤቱ እናንተ ብትሆኑስ? 👀
GeezJobs በEthiopia ክልል ከተሞች franchise partnership በማስፋፋት ላይ ነው፣ እና strong business partners እየፈለግን ነው።
📍 Hawassa
📍 Adama
📍 Debre Zeit
📍 Dire Dawa
ይህ በቀላሉ “business” ብቻ አይደለም።
በከተማዎ career opportunities እና professional ecosystem ለመፍጠር የሚረዳ እድል ነው።
🚀 Interested?
Apply here:
https://geezjobs.com/job-detail/partnership-opportunity-geezjobs

📞 0988 74 72 48

14/05/2026

“ጥሩ የስራ ልምድ አለኝ… ግን ለምን ለ interview አልተጠራሁም?” 👀

አንዳንድ ጊዜ ችግሩ የስራ ልምድ አይደለም
CVዎአችሁን የምታቀርቡበት መንገድ እንጂ!

❌ No clear role? SCARY.
❌ Messy layout? HORROR.
❌ No professional email? CURSED.

Recruiter አንድ CV ለመረዳት ብዙ ደቂቃ አይወስድም።
ፈጣን ውሳኔ ይሰጣል።

CVዎን recruiter-friendly, clean እና professional ለማድረግ
የ GeezJobs CV Review & CV Writing Service ይጠቀሙ።

👇 Service link በcomment ላይ አለ።

Photos from GeezJobs.com's post 13/05/2026

ምናልባት ቀጣዩ እድል አሁን እዚህ ሊሆን ይችላል 👀

በGeezJobs ላይ አዲስ የስራ እድሎች ተከፍተዋል።
ከTikTok Host እስከ Engineering, Sales እና Technical ስራዎች ድረስ።

እያየቹ አትለፉ: አሁኑኑ apply አድርጉ!
🔗ሊንኩን በኮሜንት ውስጥ ታገኙታላቹ

11/05/2026

ሁሉም ስራ ላይ ማመልከት ትክክል እንደሆነ ሊሰማቹ ይችላል:ነገር ግን ትርፉ ድካም ነው::

CV ከመላካቹ በፊት ጥቂት ቆም ብላቹ እራሳቹን ጠይቁ፦

ይህ ስራ በእውነት ይስማማኛል?
Cvዬ ከሌሎቹ Cvዎች ጎልቶ ይታያል?
በስትራቴጂ ነው የማመለክተው ወይስ በስሜት?

አብዛኛዉን ጊዜ ብዙ ማመልከት ሳይሆን በትክክለኛ መንገድ Apply ማድረግ ተመራጭ ነው!

10/05/2026

የመጀመሪያ recruiter ምናልባት እናትህ ነበረች።

ከአለም በፊት በእኛ ላይ ለአመኑት እናቶች መልካም የእናቶች ቀን 💚

Photos from GeezJobs.com's post 08/05/2026

Sometimes the interview doesn’t change.

Your answer does.

A lot of candidates lose opportunities not because they’re unqualified… but because of how they communicate under pressure.

One small change in wording can completely change the energy of an interview.

Swipe through. You’ll understand.

👇 What interview question always catches you off guard?

07/05/2026

“ደሞዝ፡ በስምምነት”

ብዙ የስራ ማስታወቂያዎች ላይ የምናየው ነገር ነው።
ግን ብዙ ጊዜ በጥልቀት አንወያይበትም።

ለቀጣሪዎች ምቹ ቦታን ይሰጣል።
ለአመልካቾች ግን ስለ ገቢ ግምት እና የገበያ ዋጋ ጥርጣሬ ሊፈጥር ይችላል።

ዛሬ የደሞዝ ግልፅነት በቅጥር ሂደት ውስጥ አስፈላጊ እየሆነ ነው።
ይህም በድርጅቶች እና በስራ ፈላጊዎች መካከል የተሻለ ግልፅ ውይይት እንዲፈጠር ያግዛል።

የተሻለ ቅጥር
በተሻለ ግልፅነት ይጀምራል!

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address

Bole Medhanialem, Zewdu Bldg 5th Floor Next To Kebe Pastry
Addis Ababa