The Self-control Project.
Self-control or the ability to subdue one's impulses, emotions, and behaviors in order to achieve l
ይህ ‹‹ራስን የመቆጣጠር ፕሮጄክት›› በዋናነት በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ውስጥ እየተስተዋለ የሚገኘውን በአቋራጭ የመበልጸግ ፣ ሱሰኝነት፣ ግልፍተኝነት፣ ጠበኝነት፣ ተናዳጅነት፣ ስግብግብነት፣ ተስፋ መቁረጥ፣ ችኩልነት ዝንባሌዎች እና ሌሎች ራስን ወደ አላስፈላጊ ጭንቀትና ድብርት እንዲሁም ራስን ማጥፋት ሌሎች ጎጂነት ያላቸውን ስሜቶች ይቀንሳል ተብሎ ይገመታል፡፡ ይኸውም፣ ለተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች (በተለይም ሕጻናት እና ወጣቶች) ራሳቸውን መቆጣጠር ላይ ያተኮረ ሥልጠና በመስጠት ጊዚያዊ ለሆኑ ነገሮች ያላቸውን ተገዥነት በመቀነስ የረጅም ጊዜ ራዕይ እና ዓላማ እንዲሰንቁ ያግዛል፡፡
Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
AAU
Addis Ababa
Addis Ababa