Zinash

Zinash

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Zinash, Chef, Addis Ababa.

26/01/2025
23/10/2024

ትክክል ነዉ የምትሉት!!

Photos from ቋንቋዬ ነሽ ሚዲያ Quanquayenesh Media's post 29/09/2024
ሦስቱ የፈተና ቦታዎች || ጾም ቀን 25 || መምህር ዘበነ ለማ 04/04/2024

ሦስቱ የፈተና ቦታዎች || ጾም ቀን 25 || መምህር ዘበነ ለማ ሦስቱ የፈተና ቦታዎች || ጾም ቀን 25 || መምህር ዘበነ ለማ

ቃል እናቷን ፍለጋ ጥላኝ ሄደች ማመን አቃተኝ 03/04/2024

ቃል እናቷን ፍለጋ ጥላኝ ሄደች ማመን አቃተኝ የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑቤተክርስቲያኑን ለመርዳት በኢትዮዽያ ንግድ ባንክ 1000112726587 ለበለጠ መረጃ 0901737575 / 0911362562የቤተክርስቲያኑ አድራሻ :- ከ አ /አ በኮቱ አድርጎ ጊናገ...

ባለማወቅ እግዚአብሔርን መፈታተን || ጾም ቀን 24 || መምህር ዘበነ ለማ 03/04/2024

ባለማወቅ እግዚአብሔርን መፈታተን || ጾም ቀን 24 || መምህር ዘበነ ለማ ባለማወቅ እግዚአብሔርን መፈታተን || ጾም ቀን 24 || መምህር ዘበነ ለማ

02/04/2024

ገድሉ ታምራቱ
========
ገድሉ ታምራቱ እጅግ ብዙ ነው
ጣዖትን አዋርዶ የተሸለመው
የተዋህዶ ኮከብ ተክለ ሐዋርያ
አባ ተክለሃይማኖት ዘኢትዮጵያ
አዝ------------//
ዳግማዊ ዩሐንስ ጠፈር የታጠቀ
ፍፁም ባህታዊ ጠላት ያስጨነቀ
የፀጋ ዘአብ ፍሬ ዛፍ ሆኖ በቀለ
የደብረሊባኖስ መናኝ አስከተለ
አዝ------------//
ደካማ መስሏቸው በአንድ እግሩ ቢያዩት
ባለ ስድት ክንፉ ተክልዬ የኔ አባት
እርሱስ አንበሳነው ይናገር ደብረ አስቦ
ሌጊዮን ሲዋረድ እፍረት ተከናንቦ
አዝ------------//
ከካዕናት መካከል ብሩነው ተክልዬ
መጣው ከገዳምህ ልሳለምህ ብዬ
ኢትዮጵያዊው ቅዱስ አባ ተክለሃይማኖት
ወልድ ዋህድ ብለክ ምድሪቷን ቀደስካት
አዝ------------//
የባረከው ውሃ የረገጥከው መሬት
ጥላህ ያረፈበት ሆኗል ፀበል እምነት
ኑና ተመልከቱ ድውያን ሲፈቱ
ይሰብካል ተክልዬ ዛሬም እንደ ጥንቱ

መ/ር ፋንታውን ከስር መስረቱ አፈረጠረጠው | fantawen wake | ethiopia | ethio forum | feta daily | ortodox | news 19/09/2023

በእግዚአብሔር ስም አዳምጡ፣

መ/ር ፋንታውን ከስር መስረቱ አፈረጠረጠው | fantawen wake | ethiopia | ethio forum | feta daily | ortodox | news ስብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉፌስቡክ https://www.facebook.com/people/Amde-Tewahdoየቲክቶክ https://www.tiktok.com/ gebre...

EOTC TV | Eegduu Amantaa! | DUBBII QULQULLOOTAA [KUTAA 1FFAA] 19/07/2023

አፋን ኦሮሞ ስብከት የለም የላቹሁት አድምጡ

EOTC TV | Eegduu Amantaa! | DUBBII QULQULLOOTAA [KUTAA 1FFAA] +++++++++++++++++++++++++++++++++++++ https://youtu.be/Wqgq1KebrOo 🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹 📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት ...

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Culinary Team

Attire

Website

Address

Addis Ababa
2121