IQ SPORT
በጥያቄና መልስ የስፖርት እውቀታችንን የምናዳብርበት ፡፡ጠቀም ያሉ ሽልማቶችም የሚንበሸበሹበት ቻናል
21/06/2026
መጥፎ የምትሉትን ጥምረት ቀንሱ?‼️
20/06/2026
የግብ ጠባቂው እንባ ታበሰ
በስተመጨረሻ የቮዝኒሀ እናት ወደአሜሪካ እንድትገባ ተፈቅዷል
20/06/2026
የእናንተ ምርጥ 10 ቁጥር ማነው?
19/06/2026
ከዝርዝሩ ላይ አንድ ተጫዋች አስወግዱ ?‼️
ማን መጨረሻ ላይ እንደሚቀር አብረን እናያለን 🐐💪
19/06/2026
ማን በከፍተኛ ግብ ያጠናቅቃል ?⚽️
🌍✨ የአለም ከዋክብቱ ግብ ማስቆጠራቸውን ተያይዘዋል ‼️
🇫🇷 Kylian Mbappé — 2 GOALS
🇳🇴 Erling Haaland — 2 GOALS
🇦🇷 Lionel Messi — 3 GOALS
🏴 Harry Kane — 2 GOALS
ግምታችሁን አስቀምጡ?‼️
18/06/2026
ይህ የአለም ዋንጫ ብሔራዊ ቡድን ማነው ?‼️
18/06/2026
ይህን ፎቶ በአንድ ቃል ግለጹት?‼️⚽️
18/06/2026
ሄነሪ ሮናልዶን ተቸ‼️
''አንተ ሳትሆን ቡድኑ ነው ግብ ማስቆጠር ያለበት! ቡድኑ ግብ ያስፈልገዋል''
ቴሪ ሄነሪ ፖርቹጋል ከዲሞክራቲክ ኮንጎ ጋር አቻ መውጣቷን ተከትሎ የሰጠው መረር ያለ አስተያየት
18/06/2026
ለባርሴሎና ፈጽሞ ያልተጫወተው ማነው?‼️
17/06/2026
ተናጋሪ ፎቶ⚽️
አለም ዋንጫ🏆
ማይክ ታይሰን እና አለም ዋንጫ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
1000