Addis Apartment

Addis Apartment

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Addis Apartment, Real Estate, Addis Ababa.

20/08/2024
23/05/2024

. ዲኤምሲ ሪል እስቴት

ልዩ መልዕክት ለቤት ለፈላጊዎች ከዲኤምሲ ሪል እስቴት ( ደስታዎ እዚህ ይጀምራል )

በርካታ ደንበኞችን የቪላ ቤቶችን ገንብቶ
በጣም በዝቅተኛ ዋጋ የቤት ባለቤት ያደረገው ዲኤምሲ ሪል እስቴት አሁንም የቤት ፈላጊዎችን ፍላጎት ለማርካት ለኑሮ ምቹ በሆነ አካባቢ ግዙፍ የመኖሪያ መንደር በከፍተኛ ፍጥነት እየገነባን እንገኛለው ።

ቤቱን ባልንበት ጊዜ ገንብቶ ለማስረከብ በ ሀገር ውስጥ እንዲሁም ከ ሀገር ውጭ ከ ቻይናው የግንባታ ድርጅት ጋር በጋራ እየሰራን እንገኛለን ::

የአፓርታማ ቤቶቹ አይነት

✔️ የመኖሪያ አፓርታማ
✔️ የፔንት ሀውስ
✔️ የገበያ ሞልና የመኖሪያን ባንድ ላይ የያዘ

የግንባታ አይነት

✔️ ሙሉ ግንባታ - ሙሉ ፊኒሽንግ ያለቀለት ሲሆን በ 2 አመት ከ 6 ወር ውስጥ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ የሚረከቡት የቤት አይነት ነው ፡፡

✔️ ከፊል ግንባታ - የፊኒሽንግ ስራውን በእርስዎ የእቃ ምርጫ የሚሰራ ሲሆን በ 2 አመት ዉስጥ ተጠናቆ የሚረከቡት የቤት አይነት ነው ፡፡

ሳይታችን የሚገኝበት አካባቢ

✔️ ለቡ መብራት መስቀለኛ መንገድ ፊትለፊት

የቤቶቹ የካሬ ስፋትና የመኝታ ቤት አማራጮቹ

ከእስቱዲዮ በስተቀር ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት ያማሉ ናቸው ::

እስቱዲዮ

56.60 ካሬ
57.40 ካሬ

ባለ 1 መኝታ ቤት


85.30 ካሬ
85.60 ካሬ

ባለ 2 መኝታ ቤት

123.30 ካሬ
126.10 ካሬ
134.90 ካሬ
143.30 ካሬ
155.80 ካሬ

ባለ 3 መኝታ ቤት

157.30 ካሬ 158.20 ካሬ 159.50 ካሬ 162.10 ካሬ 167040 ካሬ 173.ካሬ 116.10 ካሬ 178.30 ካሬ 181.80ካሬ

ባለ 4 መኝታ ቤት

177.10 ካሬ 180.40 ካሬ 183.60 ካሬ 186.90 ካሬ

ልዩና ተመራጭ የሚያደርገን

❇️ ግንባታውን በአልሙኒየም ፍርም ወርክ ቴክኖሎጂና መጠቀማችን

❇️ ግንባታው ተገቢውን እርከን መድረሱን ሳያረጋግጡ የዙር ክፍያ የማናስከፍል መሆናችን፡፡

❇️ ሁሉንም አማራጭ በአንድ ቦታ ላይ የያዘ ለመኖሪያ እና ለንግድ የሚሆን አማራጮችን ማቅረባችን ።

❇️ የላውንደሪ እና ነእስቶር ክፍል ማመቻቸታችን ።

❇️ በአነስተኛ የክፍያ መጠን በ 9 ዙር ተመራጭ የክፍያ መንገድ ማመቻቸታችን ።

❇️ ከዲኤምሲ የገዙትን ቤት ለሌላ ሰው መሸጥ የሚችሉ መሆኑን ።

❇️ በ 1 ብሎክ ላይ 4 የሰው እና 1 የእቃ ሊፍት የምንገጥም መሆናችን ።

❇️ አስተማማኝ የከርሰ ምድር ውሃ ማማላታችን ::

የቅናሽ ፓኬጅ

40% ባንዴ ከከፈሉ 8% ቅናሽ ያገኛሉ

55% ባንዴ ከከፈሉ 10% ቅናሽ ያገኛሉ

65% ባንዴ ከከፈሉ 15% ቅናሽ ያገኛሉ

75% ባንዴ ከከፈሉ 18% ቅናሽ ያገኛሉ

85% ባንዴ ከከፈሉ 20% ቅናሽ ያገኛሉ

100% ባንዴ ከከፈሉ 25% ቅናሽ ያገኛሉ


➡️ ለበለጠ መረጃ

0934284612

21/03/2024

DMC REAL ESTATE

Photos from Addis Life Real Estate Plc's post 01/12/2023
Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Addis Ababa