Haq Marts
Haq mart - ሀቀኛ ገበያ
30/09/2024
Coming soon!
04/08/2024
"ኢትዮጲያን ወክሎ በአለም አቀፍ ደረጃ እየተወዳደረ ያለውን ወንድማችንን እናበረታታው አናግዘው!"
ሰላም ወንድም እህቶቼ አንድምን ከረማቹ እኔ ካሌብ ተፈራ እባላለው። በዚሁ ወር በሚካሄደው የኢንተርናሽናል ፎከስ ኦን አቢሊቲ (International Focus On Ability short film Competition 2024) ላይ በመወዳደር ላይ ስሆን International finalist በመሆን ፊልሜ ለተመልካች እይታ እና ምርጫ(voting) ደረጃ ደረሷል። የአጭር ፊልሜ ርዕሰ "Single Mom" ይሰኛል። ስለሆነም ከሌሎች አለምአቀፍ ተወዳዳሪዎች ጋር ለመፎካከር የህዝብ ምርጫ (voting) አስፈላጊ እና ግዴታ ሆኖ ስላገኘውት የሀገሬ ልጆች ፌልሜን አይታችሁ ከወደዳችሁት እንድትመርጡኝ(Vote አንድታረጉኝ) ስል በትህትና እጠይቃለሁ ። vote ካድረጉ ሰዎች መካከልም ለአንድ እድለኛ ሰው የ250$ ሸልማት እንደሚሸልሙ የውድድሩ አዘጋጆች ገልፀዋል። ለኔም ለእናንተም መልካም እድል!
አመሰግናለሁ
የህዝብ ምርጫ ጊዜ ገደቡ ለ 5 ቀን ብቻ ሲሆን ከሐምሌ 23 - 28 / July30 - August5 G.C ነው።
የፊልሙ ርዕስ : Single mom
የምርጫው ድህረገጽ :https://www.focusonability.com.au/FOA/films/3324.html
04/08/2024
"ኢትዮጵያን ወክሎ በአለም አቀፍ ደረጃ እየተወዳደረ ያለውን ወንድማችንን እናበረታታው አናግዘው!"
ሰላም ወንድም እህቶቼ አንድምን ከረማቹ እኔ ካሌብ ተፈራ እባላለው። በዚሁ ወር በሚካሄደው የኢንተርናሽናል ፎከስ ኦን አቢሊቲ (International Focus On Ability short film Competition 2024) ላይ በመወዳደር ላይ ስሆን International finalist በመሆን ፊልሜ ለተመልካች እይታ እና ምርጫ(voting) ደረጃ ደረሷል። የአጭር ፊልሜ ርዕሰ "Single Mom" ይሰኛል። ስለሆነም ከሌሎች አለምአቀፍ ተወዳዳሪዎች ጋር ለመፎካከር የህዝብ ምርጫ (voting) አስፈላጊ እና ግዴታ ሆኖ ስላገኘውት የሀገሬ ልጆች ፌልሜን አይታችሁ ከወደዳችሁት እንድትመርጡኝ(Vote አንድታረጉኝ) ስል በትህትና እጠይቃለሁ ። vote ካድረጉ ሰዎች መካከልም ለአንድ እድለኛ ሰው የ250$ ሸልማት እንደሚሸልሙ የውድድሩ አዘጋጆች ገልፀዋል። ለኔም ለእናንተም መልካም እድል!
አመሰግናለሁ
የህዝብ ምርጫ ጊዜ ገደቡ ለ 5 ቀን ብቻ ሲሆን ከሐምሌ 23 - 28 / July30 - August5 G.C ነው።
የፊልሙ ርዕስ : Single mom
የምርጫው ድህረገጽ :https://www.focusonability.com.au/FOA/films/3324.html
15/01/2024
ተለቋል !!
Arada Parody YouTube Channel
Link in comment section (ሊንኩን ኮሜንት ስር ያገኙታል )
Teddy Afro - የሀጫሉ ሁንዴሳ Eessa jirta ቢጨወትው ምን ይመስላል ? - New Ethiopian Cover Teddy Afro - የሀጫሉ ሁንዴሳ Eessa jirta ቢጨወትው ምን ይመስላል ?በዚህ ቻናል ላይ የሚወዱዋቸው አንጋፋ እና አዳዲስ ሙዚቀኞች የሌሎች ተወዳጅ ሙዚቀኞችን ሙዚቃ ቢጫወቱት ምን እንደሚመስል ትሰማ.....
15/01/2024
ተለቋል!!
Arada Parody YouTube Channel. Link in comment(ሊንኩን ኮሜንት ስር ያገኙታል)
Teddy Afro የልዑል ሲሳይ መልኬ በቃኝ ቢጨወትው ምን ይመስላል ? - New Ethiopian Cover Teddy Afro የልዑል ሲሳይ መልኬ በቃኝ ቢጨወትው ቢጨወትው ምን ይመስላል ?Leul Sisay - መልኬ በቃኝ - https://youtu.be/dEJa1WJBn4Y?si=ETtPuTVKI0v51su-በዚህ ቻናል ላይ የሚወዱዋቸው አንጋፋ እና አዳዲስ ሙዚቀኞ...
11/01/2024
Abinet Agonafir - የብዙአየሁ ደምሴ መለየት ክፋ እጣ በአብንት አጎናፍር - New Ethiopian Cover አብንት አጎናፍር የብዙአየሁ ደምሴ መለየት ክፋ እጣ ቢጨወትው ምን ይመስላል ?በዚህ ቻናል ላይ የሚወዱዋቸው አንጋፋ እና አዳዲስ ሙዚቀኞች የሌሎች ተወዳጅ ሙዚቀኞችን ሙዚቃ ቢጫወቱት ምን...
11/01/2024
Teddy Afro - የአብርሃም ገ/መድን ሓንቀሁታ በቴዲ አፍሮ - New Ethiopian Cover Teddy Afro - የአብርሃም ገ/መድን ሓንቀሁታ ቢጨወትው ምን ይመስላል ?Abraham Gebremedhin -Ethiopia Hagere- https://youtu.be/G4JsH6onYdY?si=r_ZfQeAbQbnvwsZLበዚህ ቻናል ላይ የሚወዱዋቸው አንጋፋ...
05/01/2024
ጥላሁን ገሰሰ - የቴዲ አፍሮን ሌቦ ቢጨወትው ምን ይመስላል | New Ethiopian Cover(Official Audio) ጥላሁን ገሰሰ የቴዲ አፍሮን ሌቦ ቢጨወትው ምን ይመስላል ? በዚህ ቻናል ላይ የሚወዱዋቸው አንጋፋ እና አዳዲስ ሙዚቀኞች የሌሎች ተወዳጅ ሙዚቀኞችን ሙዚቃ ቢጫወቱት ምን...
04/01/2024
Teddy Afro - የጥላሁንን ጃፓኗን ውድጄ ቢዘፍነው ምን ይመስላል | New Ethiopian Cover(Official Audio) ቴዲ አፍሮ የጥላሁንን ጃፓኗን ውድጄ ቢዘፍነው ቢጨወትው ምን ይመስላል ?በዚህ ቻናል ላይ የሚወዱዋቸው አንጋፋ እና አዳዲስ ሙዚቀኞች የሌሎች ተወዳጅ ሙዚቀኞችን ሙዚቃ ቢጫወቱት ምን እንደ...
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Abeba
Addis Ababa
1000
05/01/2024