Sports ADDIS

Sports ADDIS

Share

SPORTS ADDIS on EBC radio 104.7fm with Willber & Dereje. 10am Sunday (4 local) https://t.me/joinchat/DpkIIhaGdkV5kNb1m5o6qg

Photos from Sports ADDIS's post 05/12/2024
Lalibela By Dj Fufu 23/08/2024

https://youtu.be/9anRA8J6V8U

Lalibela By Dj Fufu Slow and beautiful song about Lalibela, Ethiopia

05/02/2023

We Will Be Back Soon!

How To Make YouTube Thumbnail With Our Phone | በስልካችን እንዴት መስራት እንችላለን? 20/09/2022

https://youtu.be/TzCyguSNzjs

How To Make YouTube Thumbnail With Our Phone | በስልካችን እንዴት መስራት እንችላለን? Good Looking YouTube Thumbnail will:● Boost Video Conversion Rates● Maximize your Video and Search Traffic●Thumbnails increase InteractivityFollow Me On•Inst...

08/08/2021

ሰበር ዜና

ሁሉም በማራቶን የተሳተፉት ወንድ አትሌቶች ውድድሩን አቋርጠዋል::
ከሯጮች በተጨማሪ 30 ሰዎች አብረውወደቶክዮ መሄዳቸው እየተነገረ ነው🤔:: ፌደረሽኑ ይህን በዝርዝር ያስረዳ ይገባል::

Photos 04/05/2021

ሰበር ዜና
የጣልያኑ ሮማ ሞሪኒሆን ከቀጣዩ የውድድር ዘመን ጀምረው ክለቡን እንዲያሰለጥኑ ለ3አመት በሚቆይ ውል አስፈርሟቸዋል::
ሮማ ኢንተር ሚላን አስቀድሞ በወሰደው ሊግ 7ኛ ደረጃ ይገኛል::
ምንጭ: ሱፐርስፖርት

Photos 30/03/2021

ኢትዮጵያ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታ 3-1 እየተመራች ጨዋታው ሳያልቅ አልቢትሩ በህመም 83ኛው ደቂቃ ወድቀው ከሜዳ ቢወጡም... በምድቡ ማዳጋስካር ከ ኒጀር 0-0 በሆነ ጤት በመጠናቀቁ...ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ዋንጫ አልፋለች::

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!! 🇪🇹

Photos 13/10/2020

ደስ የማይል ዜና ነው::😌

Photos 04/10/2020

ሶልሻየር ጥሩ አሰልጣኝ ነው ማለት ይቻላል?

Photos 04/10/2020
Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address

Addis Ababa

Opening Hours

09:00 - 12:00