Temesgen Worku
➤Athlete
➤Ethiopian Athletes Association Chief Secretary
TW® Athlete
16/01/2026
⚫ የተወዳጁ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ህልፈት ተሰማ! 😭
"የቤተሰብ ጨዋታው ናፋቂ... በድንገት ተለየን!"
| በኢቢኤስ ቴሌቪዥን በሚተላለፈው "የቤተሰብ ጨዋታ" ፕሮግራም እና በተለያዩ የፊልም ስራዎቹ በህዝብ ዘንድ እጅግ የተወደደው አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ፤ ባጋጠመው ድንገተኛ ህመም ምክንያት ዛሬ ረፋድ ላይ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።
ነጻነት በስነ-ምግባሩ፣ በፈገግታው እና በሙያ ፍቅሩ የሚታወቅ ታላቅ ባለሙያ ነበር። ነፍስሄር ባለትዳር እና የ3 ልጆች አባት ነበር።
የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ማኔጅመንት እና ሰራተኞች በደረሰው ህልፈት የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገልጸው፤ ለቤተሰቦቹ፣ ለሙያ ባልደረቦቹ እና ለአድናቂዎቹ መፅናናትን ተመኝተዋል።
ድጋሚ የማናገኘው ድንቅ ሰው!
ፈጣሪ ነፍስህን በአጻድ ጻድቅ ያኑርልን! 🕯️💔
14/01/2025
ውድ ወንድሜ ደጁዬ እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ ታላቅ የደስታህ ቀን አደረሰህ!
በዛሬ የህይወትህ ታላቁ ደስታህ በሆነው የጋብቻ ስነ-ስርዓትህ ላይ በመገኘት የደስታህ ተካፋይ መሆን በመቻሌ እጅጉን ደስ ብሎኛል።
ጋብቻችሁ የተባረከ እና ዕድሜ ዘመናችሁን ሁሉ በበረከት እንዲሁም በደስታ የምትሞሉበት ይሆን ዘንድ መልካም ምኞቴ ነው!
TW®
12/09/2024
እንኳን አብሮ ለ2017 አዲስ ዓመት በሰላም እና በጤና አደረሰን
💚💛❤
አዲሱ ዓመት
🌼የሠላም
🌼የጤና
🌼የፍቅር
🌼የመግባባት
🌼የመተዛዘን
🌼የአብሮነት
🌼ያሰብነው የሚሳካበት ዓመት
ያድርግልን🙏
መልካም በዓል!
TW®
ቅመም የሚወቀጠው ጣዕሙ እንዲመጣ ነው!
TW®
Click here to claim your Sponsored Listing.