House Sales and Rent in Addis
If you need Apartment.Villa and Land in Addis Ababa,You can contact us for 24h.
03/11/2023
3✅️በተጨናነቀው የከተማው ልብ ውስጥ የራስዎን የሱቅ ቦታ ለመያዝ እድሉን ይያዙ:የኢትዮጵያ ትልቁ የገበያ ማዕከል
💡 ዋና ቦታ፡ አያት ሃይፐር ግራንድሞል አዲስ አበባ መሀል ከፍተኛ የእግር ትራፊክ እና ታይነት ያለው ታዋቂ እና ስራ በበዛበት ጎዳና ። ይህ ማለት ንግድዎ በብዙ ደንበኞች ዘንድ ይታያል ማለት ነው።
💰 ከ 6 ሺህ በላይ የሚሆኑ ምቹ (Luxury) መኖሪያ ቤቶች አጠገብ የሚገኝ
💡 የገበያ ማዕከሉ ዘመናዊ ዲዛይን ባህሪዎች፡ ሰፊ መግቢያ፣ ክፍት አቀማመጥ፣ የተፈጥሮ ብርሃን፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ ልዩ አርክቴክቸር፣ የተለያዩ የችርቻሮ ቦታዎች፣ ማህበራዊ ቦታዎች፣ አረንጓዴ ቦታዎች፣ ተደራሽነት
💡የተለያዩ የክፍል መጠኖችን መምረጥ ይችላሉ
ከ 640m2 እስከ 25m2 በፍላጎትዎ መሰረት መከፋፈል (partition) ይቻላል ከGround Floor እስከ 3ኛ ፎቅ እንደፍላጎትዎ በቶሎ መርጠው ይያዙ
✅️ተመጣጣኝ ዋጋ መዋዕለ ንዋይ ከፈለጉ ከመጀመሪያው ክፍያ ጀምሮ ከ737,000 ብር ኢንቬስት ማድረግ ይችላሉ ከ2.5 ሚሊዮን ብር ሙሉ ዋጋ ጀምሮ
💡ተለዋዋጭ የክፍያ መንገዶች
💰 ለረጅም ጊዜ ለማደግ እና ለኢንቬስትመንት ጥሩ ዕድል
💡መነሻ ወይም ንግድዎን ለማሳደግ ጥሩ ቦታ
💡ለጂምናዚየም ፣ ሱፐርማርኬት ፣ፋርማሲ፣ክሊኒኮች ፣ሲኒማ ሬስቶራንቶች ፣የውበትሳሎኖች ፣ቡቲኮች ፣የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ለባንክ ፣ለፈለጉት አግልግሎት የሚውል
ከ ገበያ እና ሸያጭ ዳይሬክቶሬት
አያት አክስዮን ማህበር
ለበለጠ መረጃ
✆0925334573 ይደውሉ እና Site ይጎብኙ
ልብ ይበሉ እኛ ኮምሽን አንቀበልም፡፡
03/11/2023
16/10/2023

✆0925334573 ይደውሉ
13/10/2023
ይህ ወብ ነገር ነው፡፡ በፍፁም ሊያመልጥው አይገባም፡፡
የነበረው ለሱቅ የሚሆን በCMC ሚካኤል ጀርባ
መስቀለኛ መንገዱ ጋር ያለዉ ቦታ
ከ 24 ካሬ ጀምሮ ለሽያጭ ቀርቧል፡፡
ቅድሚያ ክፍያ 20% ብቻ ቀሪውን እየሰሩ ይከፍሉታል
ለበለጠ መረጃ:
☎️ +251925334573
ቦታውን ይጎብኙት ይወዱታል፡፡
ልብ ይበሉ እኛ ኮሚሺን አልቀበልም፡፡
12/10/2023
♥️ለዱቤ አገልግሎት አያት ከባንክ ጋር አያገናኝም የሚያበድሮት እራሱ አያት ነዉ ወለዱም የባንኮች 17.9%ሲሆን የአያት ግን 9.5% ነዉ በተጨማሪም የወለድ ወለድ የለዉም ፣ብድሩ መቁጠር የሚጀምረዉ ቤትዎን ከተረከቡ ከ3ወራት ቡሀላ ነዉ።❤️
የ ካሽ አካፋፈል በ3 አመት ዉስጥ
15% ቅድመ ክፍያ
25% ሁለተኛኛ ክፍያ
20% ሶስተኛኛ ክፍያ
20% አራተኛ ክፍያ
10% አምስተኛ ክፍያ
5% ስድስተኛ
5% ሰባተኛ ክፍያ ይሆንና ቤትዎን ሲረከቡ የሚከፍሉት፡፡
የቅናሽ አከፋፈል (ቅድመ ክፍያ አስበልጦ ለከፈለ የሚደረግ ቅናሽ)
👉40% ለከፈለ 10% ቅናሽ
👉60% ለከፈለ 15% ቅናሽ
👉80% ለከፈለ 20% ቅናሽ
👉100% ለከፈለ 25% ቅናሽ አለው፡፡
ይደውሉ 0925334573
#ልብይበሉ እኛ ኮምሽን አንቀበልም፡፡
07/10/2023
👌በልዩ አማራጭ ለልዩዎቹ የቀረበ በመሀል ከተማ ካሳንችስ ÷ CMC ÷ መሪ እና አያት ላይ የሚገኙ ቅንጡ አፓርታዎች በ15% ቅድመ ክፍያ ሽያጭ ጀምረናል ወይም 60% ቀድመው በመክፈል 40%ቱን በ30 አመት ዘና ብለው መክፈል ይችላሉ፡፡❗️❗️❗️
📌 በባለ ኮከብ ሆቴሎች ፣ አለም አቀፍ ድርጅቶች ፣ መንግስታዊ ተቋማት ÷ ሆስፒታሎች ÷ ት/ቤቶች እና የሀይማኖት ተቋማት ሁሉንም ያማከለ ተጠንቶ ሳይቱ ያረፈበት መሆኑ ልዩ ያደርገዋል፡፡
♦️የተለያዩ አማራጮች♦️
👉ከ1 መኝታ - 3 መኝታ ፡ ከ107 ካሬ ሜ - 145 ካ.ሜ CMC
👉ከ1 - 3 መኝታ ፡ 94 ካሬ ሜ - 168 ካ.ሜ፡ ካሳንችስ
👉ባለ 2 መኝታ ብቻ ፡ 80ካሬ ሜ - 95 ካ.ሜ : አያት
👉እንዲሁም DUPLEX እነ FLAT 148 ካሬ አሉ
👉በCMC ሱቆች ከ25 ካ.ሜ ጀምሮ አሉ
📌 ሙሉ የፊንሽንግ ሥራ ያለቀም አለ፡፡
📌 በወለል (በፍሎር) ከ3 ቤቶች ብቻ ያሉት
📌 ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት
📌 ለኤሌክትሪክ መኪናዎች ቻርጂንግ ስቴሽን ያለው
📌 ድምጽን በአስተማማኝ ሁኔታ የማያስገቡ መስታወቶች የሚገጠሙለት
📌 በአውሮፖ ስታንዳርድ እና ቴክኖሎጂ የተመረቱ የሳኒተሪ መስመር የሚዘረጋለት
📌 በየወለሉ የቆሻሻ ማግለያ ልዩ ቦታ የተዘጋጀላቸው
📌 ያልተሰሰተበት አንዱ ቤት ከሌላኛው በሁለት ግድግዳ የተለያየ ድምጽ የማያስተላልፍ
📌 ቢገዟቸው በውጭ ሀገር ዜጎች ለኪራይ ተመራጭ እንዲሆኑ ታስበው የተገነቡ
📌 ደረጃቸውን የጠበቁ ሰፋፊ ሊፍቶች
📌 የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)
📌 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው
📌 በሳምንት ለ7 ቀናት በቀን ለ24 ሠዓት የማይቋረጥ የውሃ አቅርቦት እንዲኖረው የከርሰ ምድር ውሀ አቅርቦት የሚሟላለት፤
📌 ለህንፃው ውበትን ያላበሱ እና ነዋሪዎች አየር የሚወስዱባቸው ባልኮኒዎች ያሉት፤
📌የኤሌክትሪክ ሀይል መቆራረጥ እንዳያጋጥም አውቶማቲክ ጀነሬተር የሚገጠምለት፤
📌 የቤቱን ዋጋ 60% ብቻ ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን 40% በሰላሳ አመት ጊዜ ውስጥ ዘና ብለው የሚከፍሉት፤
📌 ግንባታቸው 86% በላይ የተጠናቀቁ እና በፍጥነት በመሰራት ላይ የሚገኙ እንዲሁም ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ አሉ፡፡
📌 የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ🏇⏰
ለበለጠ መረጃ 09-25-33-45-73 ይደውሉ፡፡
ልብ ይበሉ እኛ ኮሚሽን አንቀበልም፡፡
03/10/2023
👌በልዩ አማራጭ ለልዩዎቹ የቀረበ በመሀል ከተማ ካሳንችስ ላይ የሚገኝ ቅንጡ አፓርታማ ኮፊ ፕላዛ በ30% ቅድመ ክፍያ ሽያጭ ጀምረናል ❗️❗️❗️
📌 በባለ ኮከብ ሆቴሎች ፣ አለም አቀፍ ድርጅቶች ፣ በመንግስታዊ ተቋማት እና በወንዝ ዳር ፕሮጀግት የተከበበውን ሳይታችንን አሁን መጥተው ይጎብኙት
♦️የተለያዩ አማራጮች♦️
👉ባለ 1 መኝታ፡ 66 ካሬ ሜ
👉ባለ 3 መኝታ፡ 176 ካሬ ሜ
👉ባለ 3 መኝታ፡ 204 ካሬ ሜ
📌 ሙሉ የፊኒሺግ ስራ የካተተ
📌 በወለል (በፍሎር) ከ3 ቤቶች ብቻ ያሉት
📌 ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት
📌 ለኤሌክትሪክ መኪናዎች ቻርጂንግ ስቴሽን ያለው
📌 ድምጽን በአስተማማኝ ሁኔታ የማያስገቡ መስታወቶች የሚገጠሙለት
📌 በአውሮፖ ስታንዳርድ እና ቴክኖሎጂ የተመረቱ የሳኒተሪ መስመር የሚዘረጋለት
📌 በየወለሉ የቆሻሻ ማግለያ ልዩ ቦታ የተዘጋጀላቸው
📌 ያልተሰሰተበት አንዱ ቤት ከሌላኛው በሁለት ግድግዳ የተለያየ ድምጽ የማያስተላልፍ
📌 ቢገዟቸው በውጭ ሀገር ዜጎች ለኪራይ ተመራጭ እንዲሆኑ ታስበው የተገነቡ
📌 ደረጃቸውን የጠበቁ ሰፋፊ ሊፍቶች
📌 የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)
📌 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው
📌 በሳምንት ለ7 ቀናት በቀን ለ24 ሠዓት የማይቋረጥ የውሃ አቅርቦት እንዲኖረው የከርሰ ምድር ውሀ አቅርቦት የሚሟላለት፤
📌 ለህንፃው ውበትን ያላበሱ እና ነዋሪዎች አየር የሚወስዱባቸው ባልኮኒዎች ያሉት፤
📌የኤሌክትሪክ ሀይል መቆራረጥ እንዳያጋጥም አውቶማቲክ ጀነሬተር የሚገጠምለት፤
📌 የቤቱን ዋጋ 30% ብቻ ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን 70% በሁለት አመት ጊዜ ውስጥ ዘና ብለው የሚከፍሉት፤
📌 ግንባታው ከ60% በላይ የተጠናቀቀ እና በፍጥነት በመሰራት ላይ የሚገኝ፤
📌 የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ🏇⏰
ለበለጠ መረጃ 09-25-33-45-73 ይደውሉ፡፡
02/10/2023
በማሃል ካሳንችስ Ayat Real Estate የሚያስገነበው የመኖሪያ አፓርታማዎችንና ሱቆችን ያገኛሉ፡፡ ግንባታው ከ86% በላይ ደርሷል ፈጥነው በእጅው ያስገቡ፡፡
ልብ ይበሉ እኛ ኮምሽን አንቀበልም፡፡
ለበለጠ መረጃ በ09-25-33-45-73 ይደውሉና ያለውን ነገር እናስረዳዎት፡፡
30/09/2023
በመሃል ካዛንችስ ግንባታቸው 86% የደረሰ ከ1-3 መኝታ ቤት እንዲሁም ሱቆች ይገኛሉ፡፡
ይህንን ውብ የሆነ ቤት ሳያመልጠወ በእጅወ ያስገቡ፡፡
ለበለጠ መረጃ 0925334573 ይደውሉ፡፡
25/09/2023
በኢትዮጵያ ትልቁ የገበያ ማዕከል በCMC ወሰን አካባቢ አያት የሚያሰረው AYAT MALL ያገኙታል፡፡ ይህንን ወብ የሆነ ቦታና ቤት በእጅው ያስገቡ፡፡ እውነት ለመናገር ማየት ማመን ነው፡፡
ሱቅ ሽያጭ 20% ቅድመ ክፍያ 600 መቶ ሺ ብር ብቻ፡፡
ጠቅላላ ዋጋ =3,000,000
በአንድ ዓመት ተኩል ተከፍሎ የሚጠናቀቅ
በዚህ ጊዜ 600,000 ብር ምንም መግዛት አይችልም::
አያት ጋር ሲመጡ ግን 600,000 ብር አዋጭ ሱቅ መግዛት ይችላል::
ያውም በወር ከ 70,000 ብር ጀምሮ ገቢ የሚያስገኝ ሱቅ::
ከ 21 ካሬ ጀምሮ እስከ 300 ካሬ ድረስ ሱቆች አሉን:
አሁን ላይ ግንባታቸው 80% የደረሱ ሱቆች
በ አንድ ዓመት ተኩል ተከፍለው የሚጠናቀቁ::
ይምጡ እና ትርፋማ ኢንቨስትመንት ላይ ጥሪትዎን ያውሉ
ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0925334573 ይደውሉ
Click here to claim your Sponsored Listing.