Ebo Info Media
እውነተኛ መረጃ ለእናንተ!
01/06/2026
አዲስ ታሪክ እየተሰራ ነው፡፡ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
24/05/2026
“ የቀይ ባሕር ወሰን ተጋሪ ለመሆን ያነሳነውን ጥያቄ እንደስህተት ቆጥረዉ፣ እዚህም እዚያም የሚንጫጩ አካላት አሉ፤ እንደተንጫጩ ይቀራሉ እንጂ፣ የቀይ ባህር ወሰን ተጋሪ መሆናችን አይቀሬ ነው።”
ጀነራል አበባው ታደሰ
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ምክትል ኤታማዦር ሹም
13/05/2026
የቀይ ባሕር ትውልድ መነሳት
**************
130 ሚሊዮን የሚጠጋ ሕዝብን የምታስተዳድረው ኢትዮጵያ፣ በዓለም ታሪክ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ ይዛ የባሕር በር አልባ (Landlocked) ሆና እንድትቀጥል የተፈረደባት ብቸኛ አገር ሆናለች።
ይህ "የጂኦግራፊ እስራት" ተብሎ የሚጠራው ተፈጥሯዊና ሰው ሠራሽ ማነቆ፣ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ከመገደብ ባለፈ ብሔራዊ ሉዓላዊነቷን የፖለቲካ ፈቃድ አሳልፎ ሰጥቷል።
ጥናቶች እንደሚያሳዩት የባሕር በር አልባ መሆን የአንድን አገር አጠቃላይ የልማት ደረጃ 20% ገደማ ዝቅ ያደርገዋል። ይህ "የባሕር በር አልባነት ቅጣት" በኢኮኖሚ አመልካቾች ላይ በግልጽ ይንጸባረቃል።
የባሕር በር የሌላቸው አገራት አማካይ የሕይወት ዘመን 55.9 ዓመት ሲሆን፣ የባሕር በር ያላቸው አገራት ግን 63.6 ዓመት ይደርሳሉ።
በተመሳሳይ የክትመት መጠን በባሕር በር አልባ አገራት 28.2 በመቶ ብቻ ሆኖ ሳለ፣ የባሕር በር ባላቸው አገራት ግን 49.0 በመቶ መድረሱ የንግድ ትስስር ያለውን ሚና ያሳያል።
08/05/2026
የሰዓቱ ሰበር ዜና በዩቲዩብ ተለቋል ይመልከቱ! ሊንክ ኮመንት ላይ አለ!
05/05/2026
🔴 ሰበር ዜና ከትግራይ‼️
ህውሃት ዶ/ር ደብረፅዮን የክልሉ ፕሬዝዳንት ይሁኑልኝ ብሎ መረጠ‼
ለ6 ዓመታት ተቋርጦ የነበረውና በህውሃት የተደራጀው ትግራይ ክልል ምክር ቤት ዛሬ ባካሄድው ስብሰባ
📌 ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤልን የክልሉ ፕሬዝዳንት፣
📌 ወ/ሮ ኪሮስ ሓጎስን አፈ ጉባኤ
📌 እንዲሁም ወ/ሮ ምሕረት በርሀን ምክትል አፈ ጉባኤ አድርጎ መምረጡ እወቁልኝ ብሏል።በዕለቱም የፕሪቶሪያ ስምምነት አፈጻጸምን ገምግሞ ቀጣይ የሥራ አቅጣጫዎችን አጽድቋል ተብሏል።
የጊዜያዊ አስተዳደሩ ጉዳይ አሳሳቢ ሆነል።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa