Tulumu Media

Tulumu Media

Share

Tulumu online Trading

17/06/2026

ይገምቱ ይሸለሙ

1.Portugal 🇵🇹 vs DR Congo
2.England 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 vs Croatia 🇭🇷

የሽልማቱ ህጎች፣
1. የፌስቡክ ገፅችንን Follow እና ለሌሎች ማጋራት(Share) ማድረግ
2.ቴሌግራም Join ማድረግ https://t.me/tulumumedia
3. የገመቱትን ውጤት ማስተካከያ (edited) ማድረግ ተቀባይነት የለውም፣
4. የሁለቱንም ጨዋታ ግምት ያገኘ አሸናፊ ይሆናል
5. ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ!
⚽️⚽️⚽️ መልካም ዕድል⚽️⚽️⚽️

Photos from Tulumu Media's post 17/06/2026

የትላንት ሁለት ጨዋታዎችን France 🇫🇷 vs Senegal🇸🇳 አና Iraq vs Norway 🇳🇴 ግምት 4 ተሳታፊዎች ፣
1.Mokay Negasi
2.የፍቅር ገጠመኞች
3.Mahlet Addis
4.Ada Mereja- አድዋ መረጃ
በትክክል በመመለሳቸዉ በእጣ ተለይተዋል።

በዚሁ መሰረት Ada Mereja- አድዋ መረጃ አሸናፊ ሆኑዋል

Photos from Tulumu Media's post 16/06/2026

"ተመራጩ መንግስት የሚቀጥለውን ምርጫ ለማድረግ ሲሰናዳ የቢሾፍቱ ኤርፖርት ካላለቀ አትምረጡ" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

16/06/2026

ሴኔጋል ከ ፈረንሳይ በሀገሬ ቴሌቪዥን

16/06/2026

ሩበን አሞሪም የኤሲሚላን አሰልጣኝ ሆኑ

የማንቼስተር ዩናይትድ የቀድሞ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የኤሲሚላን አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ፡፡

አሰልጣኙ በጣሊያኑ ክለብ ኤሲሚላን እስከ ፈረንጆቹ 2028 የሚያቆያቸውን ውል ነው የተፈራረሙት፡፡

የ41 ዓመቱ አሰልጣኝ ማንቼስተር ዩናይትድን ለ14 ወራት ማሰልጠን ቢችሉም በውጤት ማጣት ምክንያት መሰናበታቸው አይዘነጋም፡፡

ኤሲሚላን በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በሴሪ ኤው 5ኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቁ ይታወሳል፡፡

16/06/2026

ከአብይ ጎን እቆማለሁ-ጄኔራሉ

የዩጋንዳው ፕሬዚዳንት ልጅ የሆኑት እና የዩጋንዳ ጦር ዋና አዛዥ የሆኑት ጄኔራል ሙኡዚ በቲውተር ገፃቸው ላይ ያሰፈሩት መልዕክት አነጋጋሪ ሆኗል።
'በትግራይ ሌላ ጦርነት እንዳይነሳ እለምናለሁ፣በጣም እወዳቸዋለሁ ግን ጦርነት ሰልችቶናል ብሏል። ጦርነት ከተነሳ ግን ወንድሜን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን እደግፋለሁ"ብሏል።

Tulumu media
🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙
ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/tulumumedia

16/06/2026

የBelgium 🇧🇪 እና Egypt 🇪🇬 ጨዋታ አሸናፊ ወዲ ዓባይ 👌👍 ሆኑዋል👍🥇

ይገምቱ ይሸለሙ

1.France 🇫🇷 vs Senegal🇸🇳
2.Iraq vs Norway 🇳🇴

የሽልማቱ ህጎች፣
1. የፌስቡክ ገፅችንን መከተል(Follow) እና ለሌሎች ማጋራት(Share) ማድረግ
2. የገመቱትን ውጤት ማስተካከያ (edited) ማድረግ ተቀባይነት የለውም፣
3. የሁለቱንም ጨዋታ ግምት ያገኘ አሸናፊ ይሆናል
4.ቴሌግራም Join ማድረግ https://t.me/tulumumedia
5. ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ!
⚽️⚽️⚽️ መልካም ዕድል⚽️⚽️⚽️

15/06/2026

Telegram አካዉንት ከ100K በላይ members ያለዉ እንገዛለን። Inbox us

15/06/2026

ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።

ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዘገበ።

ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው የተለያዩ ባህላዊ እና ሌሎች ይዘቶቸ ያሏቸው የሙዚቃ ሥራዎችን ለአድማጭ ተመልካች አበርክቷል፡፡

ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ባለትዳር እና የአራት ልጆች አባት ነበር።

Photos from Tulumu Media's post 15/06/2026

ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ሲሄድ በነበረ ተሽከርካሪ በደረሰ አደጋ የ31 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታውቋል።

አደጋው የደረሰው ከደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች መካከል በሚገኘው የሐረጎ መንገድ ላይ ነው።

ዛሬ ሰኔ 08/10/18ዓ.ም ማለዳ ከደሴ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ የነበረ የሕዝብ አውቶቡስ በተለምዶ ሐረጎ እየተባለ በሚጠራው መንገድ ላይ በደረሠበት አደጋ እስካሁን የ31 ሰው ሕይወት ሲያልፍ በርካቶች ቀላልና ከባድ ጉዳት ደርሶባተቸዋል።

የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪው በግምት100 ሜትር ጥልቀት ወዳለው ገደል ገብቶ ነው አደጋው የደረሠው።
በሕይወት የተረፉትን ወደ ሕክምና ቦታ ለማድረስ አሁንም ርብርብ እየተደረገ መኾኑን የገለጸው ፓሊስ የአደጋውን ምክንያት በመጣራት ላይ ነው ብሏል።

ዘጋቢ:-ሳሙኤል ኪሮስ
አሚኮ

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Ababa