Tatek
Selling any Product
04/03/2026
16/02/2026
27/08/2025
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስም እስከ መቼ መነገጃ ይሆናል?
አንዱ ነብይ ነኝ ባይ በባንክ ቡካችሁ ፀልዬ ገንዘብ አስገባለሁ። ኤትኤም አዘጋጃለሁ እንዲሁም ብር አዘንባለሁ እያለ ይህንን ኑሮ የከበደውን ምስኪን ህዝብ ሲያጃጅል ሰነበተ አሁን ደግሞ አንደኛው ተነስቶ አርስናል ያሸንፋል እያለ ህዝቡን ሲያጃጅል አሜን እያለ የሚቀበለው ሰው ይህ ቦታ የእምነት ቦታ ነው ወይስ የእግር ኳስ ውድድር ማሳያ ቤቲንግ መስሎት ነው? ለማንኛውም ይህንን እምነት ነው ብሎ አምኖ የሚከተል ሰው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አማኝን መተቸት ይቅርና ቀና ብሎ የማየት ሞራሉ የለውም፡፡
Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the public figure
Telephone
Website
Address
Addis Abab
Addis Ababa
Addis Ababa
Opening Hours
| Thursday | 09:00 - 17:00 |
| Saturday | 09:00 - 17:00 |
| Sunday | 09:00 - 17:00 |