LELO Detergent

LELO Detergent

Share

Every One has a Reason to Clean

12/10/2023

የምርቱ መጠሪያ = ሌሎ በረኪና
መጠን = 5 ሊትር
የእሽግ ብዛት = 2
መሸጫ ዋጋ = *** ብር ቫትን ጨምሮ

12/10/2023

ድርጅታችን በአይነታቸው እንዲሁም በጥራታቸው ወደር የማይገኝላቸውን የተለያዩ አይነት የማጽጃ እና የመዋቢያዎችን ምርቶችን እያመረተ ለበርካታ የግልና የመንግስት ተቋማት በማስረከብ ከፍተኛ እውቅና እያገኘ ይገኛል ፡፡ ስለ ምርቶቻችን ጥራት ደንበኞቻችን ምስካሪዎቻችን ናቸው ስንል በከፍተኛ ኩራት ነው ፡፡ ምርቶቻችንን መግዛት እና ማከፋፈል ለሚፈልግ በራሰሳችን ትራንስፖርት ያሉበት ድረስ የምናቀርብ ሲሆን ለሆቴሎች, ለሬስቶራንቶች, ለሱፐር ማርኬቶች, ለሱቆች እንዲሁም በየትኛውም ቦታ በወኪልነት መግዛትና ማሰራጨት ለሚፈልግ በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች +251-931311159 // +251-910853229 // +251-936565252 በመደወል ቢያዙን ያሉበት ቦታ ድረስ የምናደርስ ሲሆን፤ በአካል ምርቶቹን ለማግኘት አየር ጤና በሚገኘው ደበሎ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ብቅ ይበሉ ። አስተማማኝ ጥራት ከበቂ አቅርቦት ጋር ለቤቶ ሆነ ለእርሶም ድዳት ሌሎ ማጽጃ እና መዋቢያዎችን ምርጫዎ ያድርጉ።

12/10/2023

የምርቱ መጠሪያ = ሌሎ ፈሳሽ ሳሙና (ባለ ብዙ አገልግሎት)
መጠን = 1 ሊትር
የእሽግ ብዛት = 6
መሸጫ ዋጋ = *** ብር ቫትን ጨምሮ

12/10/2023

የምርቱ መጠሪያ = ሌሎ ፈሳሽ ሳሙና (ባለ ብዙ አገልግሎት)
መጠን = 2 ሊትር
የእሽግ ብዛት = 6
መሸጫ ዋጋ = *** ብር ቫትን ጨምሮ

12/10/2023

የምርቱ መጠሪያ = ሌሎ ፈሳሽ ሳሙና (ባለ ብዙ አገልግሎት)
መጠን = 5 ሊትር
የእሽግ ብዛት = 2
መሸጫ ዋጋ = *** ብር ቫትን ጨምሮ

Want your business to be the top-listed Health & Beauty Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address

Addis Ababa