Ethio funy
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio funy, Digital creator, Addis Ababa.
ሚስት ትታመም እና ሆስፒታል ትገባለች
┋ #ዶክተር :- የመዳን ተስፋዋ አነስተኛ ነው
┋ ቢሆንም የቻልነውን ግን እናደርጋለን።
┋ #ባል:- እንባውን መቆጣጠር አቅቶት ገና
┋ እኮ 30 አመቷ ነው፤ ቤተሰቦቿን
┋የምታስተዳድረው እሷ ናት እባክህ አድናት።
┋በዚህ ግዜ አንድ ነገር ተከሰተ....
┋የልብ ምቷን የሚቆጣጠረው ማሽን
┋እንደገና መስራት ጀመረ እጆቿ መንቀሳቀስ
┋ጀመሩ አይኖቿ ተገለጡ ከዛም አንገቷን
┋ወደ ባሏ ዘወር አድርጋ...
┋ ✥┈┈┈┈ ውዴ
┋ 30 አልሞላኝም ገና 29 አመቴ ነው
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የዘንድሮ አምፖል
ልጅቷ ከሱቅ አምፖል ትገዛና ወደ ቤቷ ትሄዳለች።
ቤቷ ደርሳ ስትሞክረው ግን አምፖሉ አይሰራም።
ወዲያውኑም የማይሰራውን አምፖል ይዛ ወደ ሸጠላት ባለ ሱቅ ትመለስና " ባለሱቅ አምፖሉ አይሰራም ቀይርልኝ " ብላ ትሰጠዋለች።
ባለሱቅም አለመስራቱን ሊያረጋግጥ ፈልጎ እዛው ሲሞክረው አልሰራ አለው
ምን እንደው የዘንድሮ አምፖል ብሎ በንዴት የማይሰራውን አምፖል መሬት ላይ ይከሰክሰዋል።
ሌላ አዲስ አምፖል አውጥቶ ሲሞክርም ሊሰራ አልቻለም አሁንም በንዴት ይከሰክሰዋል።
በተደጋጋሚ ሌሎች አምፖሎችን ቢሞክርም ሊሰሩ አልቻሉም
በመጨረሻም ብዙ አምፖሎች መሬት ላይ ከከሰከሰ በኋላ ይኼው ነው እንግዲ! የዘንድሮ አምፖል በሙሉ የተበላሽ ነው እያለ በምሬት ሲናገር የሰማችው ሚስቱ ከጓዳ ብቅ ብላ...
"መብራት እኮ የለም
😂😂😂😂😂😂
Click here to claim your Sponsored Listing.