Dr.getnet.ale

Dr.getnet.ale

Share

Gynecologist and obstetrician

01/10/2023

tiktok.com/.healthcare

TikTok · የእናት ጤና 21/09/2023

follow us🙏

TikTok · የእናት ጤና 2410 likes, 53 comments. “ 🇪🇷🇪🇷habesha #አረብሀገር ”

16/09/2023

Tiktok ቤተሰብ በመሆን ላይ ጠቃሚ ጤና ነክ መረጃዎች ያግኙ.
tiktok.com/.healthcare

Photos from Hakim's post 22/12/2022
20/01/2022

በእርግዝና ወቅት አሳሳቢ የሚባሉ ምልክቶች
1. ከማህጸን ደም መድማት
2. የእንሽርት ውሃ መፍሰስ
3. ራስ ምታት
4. እይታ ላይ መደብዘዝ
5. የጨጓራ ህመም ዓይነት ማቃጠል
6. ማንቀጥቀጥ
7. እራስን መሳት
8. የእጅና የፊት ማበጥ
9. ትኩሳት፡ ብርድ ብርድ ማለት
10. የጽንሱ እንቅስቃሴ መቀነስ
11. ከወትሮው ለየት ያለ ስሜት ወይንም ህመም፡ ሲሆኑ እነዚህ ምልክቶች ሲታዩ ባስቸኳይ ወደ ጤና ተቋም መሄድ ያስፈልጋል።
ዶ/ር ቤቴል ደረጀ
የማህፀን እና ጽንስ ስፔሺያሊስት
(ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ)

22/10/2021
Want your practice to be the top-listed Clinic in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Ababa