Hulugram
Super App
26/09/2022
እንኳን ለመስቀል በዓል እንዲሁም ለጊፋታ፣ ጋሪዎሮ እና ሄቦ የዘመን መለወጫ በዓላት በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም በዓል ይሁንላችሁ!
ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!
Download Hulugram SuperApp👇
https://bit.ly/3IbZutj
Photo Credit
11/09/2022
እንኳን ወደ 2015 ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አሸጋገረን፡፡ አዲሱ አመት የሰላም፣ የጤናና የስኬት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!
መልካም አዲስ አመት!
ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!
Download Hulugram SuperApp 👇
https://bit.ly/3IbZutj
19/08/2022
የቡሄ ዳቦ ከሁሉግራም ይሸምቱ—
የልጅነት ትዝታዎችን ኮሜንት ላይ ያጋሩን።
መልካም የቡሄ በዓል ይሁንሎት!
ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!
Download Hulugram SuperApp 👇
https://bit.ly/3IbZutj
09/07/2022
መልካም በአል!
እንኳን ለ1443ኛው የኢድ-አል አደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን!
ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!
Download Hulugram SuperApp 👇
https://bit.ly/3IbZutj
01/07/2022
በቅርብ ቀን
Hulugram Donations
ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!
Download Hulugram SuperApp 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat
በሁሉግራም ከቻት ውስጥ እንዴት አድርገን የአየር ሰዓት ለሌላ ሰው መሙላት እንችላለን?
ከላይ በምስሉ ላይ ቴሌብር እና አሞሌን በመጠቀም ከቻት ውስጥ እንዴት የአየር ሰዓት መግዛትና የ10% ቦነስ ተጠቃሚ መሆን እንደሚችሉ ያሳያል።
ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!
Download Hulugram SuperApp 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat
15/06/2022
🎉 አዲሱን ሁሉግራም 4.0 ያውርዱ!
ሁሉግራም 4.0 አፕዴት ሲያወርዱ፤ የአየር ሰዓት በቀላሉ ይሞላሉ፣ የአየር መንገድ ቲኬቶን፣ የዲኤስቲቪ እና የካናል ፕላስ ክፍያዎችን መፈፀም ይችላሉ።
ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!
Download Hulugram SuperApp 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat
በቀላሉ ካርድ ሁሉግራምን በመጠቀም እንዴት መግዛት እንችላለን?
ከላይ በምስሉ ላይ ቴሌብር እና አሞሌን በመጠቀም እንዴት መግዛት እንደሚችሉ እና የ 10% ቦነስ ተጠቃሚ መሆን እንደሚችሉ ያሳያል።
ጥያቄ ካሎት ኮሜንት ላይ ይጻፉልን።
ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!
Download Hulugram SuperApp 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat
18/01/2022
ውድ የሁሉግራም ቤተሰቦቻችን
እንኳን ለከተራ በዓል እና ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሰዎ!
መልካም በዓል!!
ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል።
የሁሉግራም መተግበሪያዎን ያዘምኑ 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat
05/01/2022
🔥Hulugram ወደ አዲስ ስሪት ዘምኗል።
ምን አዲስ ነገር ይዟል?
ከ Hulugram
1. ዳውንሎድ ማናጀር
2. የድምጽ መልክት ከመላክ በፊት ድምጽ መቀየር ያስችላል
3. ተለጣፊ (ስቲከር) መጠንን ይቆጣጠሩ።
4. የቪዲዮ እና የድምጽ መልእክት ከመላክዎ በፊት ማረጋገጫ።
5. አላስፈላጊ ወደ ቀጣዩ ቻናል መዝለልን ያስቀራል።
6. የ hulugram ፋይሎችን ለማስቀመጥ ኤስዲ ካርድ ወይም ውጫዊ ሚዲያ ይጠቀሙ።
7. የሁሉግራም አነስተኛ መተግበሪያዎችን በቀላሉ ማግኘት ያስችላል።
8. ሌሎች ጥገናዎች
በተጨማሪም ወደ አዲሱ የቴሌግራም ቨርዝን ዘምኗል።
ሁሉግራምን በመጠቀም ግሩፖች እንዲሁም የአንድ ለአንድ መልዕክ ልውውጥ ወቅት ሪአክሽን መስጠት ይችላሉ (👍👎❤️😢...)
ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል።
የሁሉግራም መተግበሪያዎን ያዘምኑ 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat
27/12/2021
ባሉበት ቦታ ሆነው መኪናዎን ያስመዝግቡ።
የሜትር ታክሲ አገልግሎት እየሰጣችሁ ያላችሁ ኮድ 1 እና ኮድ 3 ባለንብረቶች ቀድማችሁ በመመዝገብ የሁሉታክሲ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
በነፃ ለመመዝገብ:
0901339955 ፤ 0902339955
ወይም ላይ በቀላሉ በቴሌግራም በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።
ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል።
Download Hulugram SuperApp 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat
13/12/2021
ቴሌግራሞን ያዘምኑ።
ሁሉግራም አዲሱን የተሻሻለውን ቴሌግራም ይዞ መምጣቱን ስንገልጽ በደስታ ነው።
በሁሉግራም ፦
1. ለጓደኛዎ ስቶሪ ( Story ) ማጋራት ይችላሉ።
2. በቀላሉ እቃ መግዛት እና መሸጥ ይችላሉ ( ሁሉንም የቴሌግራም የሽያጭ ቻናሎች ባንድ ቦታ ያገኛሉ)
3. በአቅራቢያዎ ያለን የቴሌግራም ተጠቃሚ ማውራት ይችላሉ።
4. የተላከሎትን መልእክት ወደ ፈለጉበት ቋንቋ የሚተረጉሙበትና ሁሉንም ቴሌግራም የሚሰጠውን አገልግሎት ይሰጣል።
HULUGRAM ን ያውርዱና የቴሌግራም አጠቃቀሞን ያዘምኑ👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat
Click here to claim your Sponsored Listing.