Bilal Microfinance

Bilal Microfinance

Share

በኢትዮጵያ ቀደመት በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ ከወለድ ነፃ የማይክሮ ፋይናንስ አገልግሎት ከቢላል እነሆ ። ዛሬውኑ ወደ ተግባር ይግቡ

19/09/2021

የተሻለ አማራጭ ይኖራል ብለው በመጠበቅ ኢንቨስት የማድረጊያ ውድ ጊዜዎን አያባክኑ።

ኢንቨስት ለማድረግ እያሰቡ ነው?🤔

በምስረታ ላይ ያለው የቢላል ማይክሮፋይናንስ አክሲዮን ላይ ኢንቨስትመንትዎን የሚያውሉበት ጊዜ አሁን ነው።

📱📱አክሲዮን እንዴት መግዛት እንደሚችሉ የበለጠ ኢንፎርሜሽን ለማግኘት በ0977696969 / 0924868584
0911300927 / 0911538295 በመደወል ያማክሩን።📱📱

መልካም የስራ እና የኢንቨስትመንት ጊዜን ተመኘን!

17/09/2021

አሁን ነው ትልቅ እድልዎ......

ባፈሩት ሀብት የበለጠ ተጠቃሚ የሚሆኑበት ብቻ ሳይሆን ፤ በኢትዮጵያ
ታሪክ የመጀመሪያው ከወለድ ነፃ
የማይክሮፋይናንስ ተቋም አክሲዮን
ባለቤት በመሆን ታሪክ የሚሰሩበት።

👉 በምስረታ ላይ ያለው የቢላል ማይክሮፋይናንስ ተቋም ላይ ኢንቨስት ያድርጉ
እናም የታሪክ ባለቤት ይሁኑ።

📱📱አክሲዮን እንዴት መግዛት እንደሚችሉ የበለጠ መረጃ ለማግኘት በ0977696969 በመደወል ያማክሩን።📱📱

16/09/2021

የቢላል ማይክሮፋይናንስ አክሲዮን ለመግዛት እየሰቡ ነው? 🤔🤔

እንግዲያውስ...

ከታች በዘረዘርናቸው ባንኮች በቀላሉ በመግዛት የቢላል ማይክሮፋይናንስ አክሲዮን ባለቤት መሆን ይችላሉ።

👉 ባንክ ቅርንጫፍ

1️⃣. ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አማና
2️⃣. አቢሲኒያ ባንክ አ.ማ ሙፍቲ ሸህ ኡመር
3️⃣. የዳሽን ባንክ አ.ማ ተቅዋ
4️⃣. ዘምዘም ባንክ አ.ማ አሊፍ
5️⃣. ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ አ.ማ. ተቅዋ

📱📱ለበለጠ መረጃ 0977696969 በመደወል ያማክሩን።📱📱 👉

11/09/2021

ቢላል ማይክሮፋይናንስ አገር ውስጥ እንዲሁም በውጭ ላሉ ኢትዮጵያውያን መልካም አዲስ አመት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!

መጪው አመት የስኬት እንዲሆን ተመኘን!

09/09/2021

ቢላል ማይክሮፋይናንስ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ኢትዮጵያውያን በፉይናንስ ለመርዳት ላይ ያተኮረ የረጅም ጊዜ ህልምና ፤ ከፍተኛ ፍላጎት ባደረባቸዉ 14 መስራቾች ተመሰረተ።

ቢላል የጥንካሬው መሰረት የሆኑት መስራቾቹ እና ባለሙያዎቹ ከላቀ ፍላጎት በላይ ፤ በማይክሮፉይናንሱ ዘርፍ በድምሩ ከ24 አመታት በላይ የተግባራዊ ልምድ ባለቤቶችም ጭምር ናቸው።

በፋይናንሱ ዘርፍ ከሙያተኝነት ጀምሮ እስከ ስራ አስኪያጅነት እስከ ቦርድ አመራርነት ያገለገሉ ፤ በሃገራችን ካሉ ታዎቂ ባንኮችም በወለድ አልባው ዘርፍ የሸሪኣ አማካሪ በመሆኑ እያገለገሉ ያሉ የሸሪኣ ሰዎችን ያካተተ ነው።

በተጨማሪም.....

በአማካሪነት የታላላቅ ንግድ ተቋማትን በማማከር እንዲሁም እጅግ ስኬታማ የሆኑ የራሳቸውንም ንግድ ተቋማትን እየመሩ ያሉ ታላላቅ የንግድ ሰዎች እና በሚዲያውም ሚሊዬንዎች ጋር የሚደርሱ ታላላቅ ኡስታዞዎችን ያካተተ ተቋም ነው ቢላል ማይክሮፋይናንስ።

ታዲያ...

ሃብቶን አፍስሰው የቢላል ማይክሮፋይናንስ አክሲዬን ላይ ኢንቨስት ሲያደርጉ እነዚህ ሁሉ ባለሙያዎች ትርፋማ ኢንቨስትመንት ኢንዲሆንሎዎ ለሊት እና ቀን አብሮዎት ይሰራሉ።

ቢላል ማይክሮ ፋይናንስ Nahoo News 01/09/2021

ቢላል በናሁ Tv ላይ ...

ቢላል ማይክሮ ፋይናንስ Nahoo News ማይክሮ ፋይናንስWatch more on https://www.thenahootv.com https://www.facebook.com/...

30/08/2021

ኢንቨስትመንት እስፈሪ ነገር ነው ፤ እውነትም ነው በልፋት እና በጥረት ያፈርቱን ሃብት ሲያፈሱ ምቾትን ይነሳል።

ግን ያ ስሜት ሲሰማዎ ደፈር ማለት እና ነገሮችን አሰላስሎ ኢንቨስት ሲያደርጉ አንድ እርምጃ ለስኬት ይቀርባሉ።

መልካም የስራ እና የኢንቨስትመንት ጊዜን ተመኘን!

Photos from Bilal Microfinance's post 28/08/2021

ማይክሮፋይናንስ መቼ ተጀመረ?

27/08/2021

ብዙዎች ኢንቨስት ሲያደርጉ ሁሌም ሊገኝ ሚችለውን ትርፍ ብቻ ላይ ያተኩራሉ።

እውነቱ ድግሞ...ሁሌ እንደዛ አይሆንም 🙅🙅

ነገሮች እንድ እቅድ ባይሄዱስ የማርኬት ለውጦች ቢመጡስ ፣ ደንበኞች ከታቀደው በታች ቢገዙስ...

ኢንቨስትመንቶ ሪስክ ላይ ይወድቃል። ይሄ ሲፈጠርስ በምን መልኩ ያልፉታል?

ቢላል ማይክሮፉይናንስ ለእያንዳንዱ የአክሲዮን ገዥዎች ፤ የአክሲዮን ባለቤትነት ለመሆን ኢንቨስት ሲያደርጉ ተያይዞ ሊመጣ ሚችለውን ሪስኮች የሚያጤኑ እና እንዴት መቀነስ እንደሚችሉ የሚያማክሮ ብቁ ቡድን አዘጋጅተንሎታል።

እንዴት እያሉ ነው? 🤔🤔

🤳 የበለጠ ኢንፎርሜሽን ለማግኘት በ0977696969 ይደውሉና ባለሙያዎችቻችንን ያማክሩ። 🤳

24/08/2021

ማይክሮፋይናንስ ተቋማት በማህበረሰቡ ውስጥ ፋይናንስ ያላገኙትን ድጋፍ በማድረግ ራሳቸውን እናም ለሌሎችም የስራ እድልን እንዲፈጥሩ ያግዛል።

ብዙዎችን መቀየር የሚችል የቢዝነስ ሃሳቦችን ይዘው የፉይናንስ ድጋፍ ማግኘት ያልቻሉትን ወጣቶች ሴቶችን በመደገፍ እና በማበራታታ የስራ እድልን ይፈጥራል።

****

👉 በምስረታ ላይ በሚገኘው የቢላል ማይክሮፋይናንስ ስለ አስሲዮን ሽያጭ እንዲሁም ስለ ማይክሮፉይናንስ የበለጠ መረጃ በየገዜው የፊስቡክ ፊዶ ላይ ለማግኘት ገፃችን መከተል እንዳይረሱ 👈

22/08/2021

መቼም በአንድ የገቢ ምንጭ ብቻ ጥገኛ አይሁኑ ፤ ኢንቨስት ያድርጉና ተጨማሪ ገቢን ለማግኘት ይስሩ

መጪው ሳምንት መልካም የስራ ጊዜ እንዲሆኖሉ እንመኝሎታለን!

21/08/2021

Want your business to be the top-listed Finance Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

Addis Ababa