Beri
Adduunyaa kana mo'attee irraa jiraachuuf itti kolfaa yootaheen alaa ni mo'aamtaa ❤❤
09/05/2026
"በሊጉ የመጨረሻ ሳምንት በሴላረስ ፓርክ ከአርሰናል ጋር የምናደርገው ጫወታ ለክሪስታል ፓላስ ይህ ጫወታ ትኩረት የምንሰጠው ጫወታ አይደለም።"
🗣የክሪስታል ፓላስ ኣሰልጣኝ ኦሊቨር ግላስነር ክሪስታል ፓላስ ከአርሰናል ጋር የሚያደርገው የመጨረሻ የሊግ ጨዋታ የእቅዳችን አካል አይደለም በማለት ተናግሯል፦
🎙"እኛ አሁን ትልቁ ትኩረታችን የኮንፍረን ሊግ የፍጻሜ ጫወታ ላይ ነው ያለው ይህ በመጨረሻ ሳምንት በሊጉ ከአርሰናል ጋር የምናደርገው የሊግ ጫወታ የእቅዳችን አካል አይደለም እና ትኩረታችን ሙሉ በሙሉ ለመጨረሻው የዋንጫ ጫወታ ዝግጅት ላይ ስለሆነ ሰዎች የዚያን ጨዋታ ውጤት ቢተቹ ለእኔ ግድ አይሰጠ ኝም።"
👀ተጨማሪ ቀልብ የሚስበው ነገር ደሞ ይህ ነው ....
⚠ክሪስታል ፓላስ ኢዜን ለአርሰናል ሲሸጠው ሁለቱ ክለቦች በኢዜ ዝውውር ስምምነት ላይ ያስቀመጡት ውል አርሰናል የሊጉን ዋንጫ የሚያነሳ ከሆነ አርሰናል ለ ፓላስ 10 ሚሊዮን ፓውንድ ተጨማሪ ክፍያ ለመክፈል ስምምነት አላቸው።
🤝ሁለቱ ክለቦች የሊጉ የመጨረሻ 38ኛው ሳምንት ላይ በሴላረስ ፓርክ ስታድየም ፓላስ ከአርሰናል ይጫወታል🔺
⌛በዚህ ሰዓት እንደው ዋንጫው ቀድሞ ይወሰናል እንጂ ይህ የመጨረሻ የፓላስ ጫወታ ዋንጫውን የሚወስን ከሆነ ፓላሶች ሁለት አማራጮች ብቻ ይኖራቸዋል
✔️አርሰናል ዋንጫውን እንዲያሸንፍ በመፍቀድ በውላቸው መሠረት 10 ሚሊዮን ፓውንድ ማግኘት።
✔️አርሰናልን ዋንጫ አግዶ ዋንጫውን በማሳጣት ያንኑ 10 ሚሊዮን ፓውንድ ማጣት😳
🎙የክሪስታል ፓላስ ሊቀመንበሩ ስቲቭ ፓሪሽ ደግሞ ቀደም ሲል ስለ አርሰናል የተናገሩት ... " ለአርሰናል እግር ኳስ ክለብ ያላቸውን አድናቆት በይፋ ተናግረዋል።
09/05/2026
🟢Taphoota Piriimeer Liigii Inglaand torbee 36ffaa.
💠Sambata
08:30 🔰 Livarpuul Cheelsii waliin
11:00 🔰 Sandarlaand Maan Yunaayitid waliin
11:00 🔰 Fulhaam Bornmaawuz waliin
11:00 🔰 Biraayteen Woolvis waliin
01:30 🔰 Maan Siitii Bireentfoord waliin
💠Dilbata
10:00 🔰 Nootinghaam Niiwkaastiil waliin
10:00 🔰 K. Paalaas Eveerteen waliin
10:00 🔰 Baarnileey Astonvilaa waliin
12:30 🔰 Weesthaam Arseenaal waliin
💠Wiixata
04:00 🔰 Tootenhaam Liids Yunaayitid waliin
Bērí follow gochuu hin dagatina 🙏
05/05/2026
♨️ የ35ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ ዉጤቶች
እግር ኳስ ተወዳጅ ስፖርት
🗣️ ዴቪድ ራያ፡
🎙"አትሌቲኮ በጣም ጥሩ ቡድን እንደሆነ እናውቃለን፣ እናም በማድሪድ ውስጥ በጣም ከባድ ጨዋታ ይሆናል። አርሰናል በፍፃሜው ጨዋታ ላይ ለመወዳደር እዚህ መገኘቱን ማረጋገጥ አለብን።"
🗣️ ዴቪድ ራያ በዓለም ዋንጫ ላይ፡
🎙"የመጨረሻውን ውድድር ካሸነፍን በኋላ፣ ሁላችንም [የስፔንን ድሎች] የ2008 እና የ2010 እና የ2012 ዓመታትን እናስታውሳለን። ይህ ከአእምሮህ ፈጽሞ አይረሳም ትላልቅ ሕልሞችን ማለም አለብህ፣ አለበለዚያ አታሳካቸውም፣ ነገር ግን ደረጃ በደረጃ መሄድ አለብን።"
SHARE
01/03/2026
Arsenal 2-1 Chelsea
Arsenal beat Chelsea at the Emirates Stadium to extend their lead to Five points at the top of the Premier League table
¹¹ Lubni guyyaa guyyaan dhaabatee, hojii lubummaa isaa in hojjeta; aarsaa isa cubbuu namoota irraa fuudhuu matumaa hin dandeenye sanas deddeebi'ee in dhi'eessa. ¹² Kristos garuu al tokko aarsaa dhi'eessee, bara baraan gara mirga Waaqayyoo taa'e.
= Gara Ibrootaa : 10 =
Booree erga gargar fagannee guyyoonniis darbanii torbanonniis darbani sifageessanii ammaa kanatti dirqaama taanan si obsineem
Click here to claim your Sponsored Listing.