seble_asega
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from seble_asega, Blogger, Gulele, Addis Ababa.
17/01/2026
የ YouTube $ አሳነሳቸው ከሰውነት 😭😡 #ነፃነትወርቅነህ
20/11/2025
ህዳር፲፪ በዚህች ቀን የሰማይ ሰራዊት ሁሉ አለቃቸው መልአከ ምክሩ የቅድስት ስላሴ መንጦላእትን የሚከፍትና የሚዘጋ ለፍጥረት ሁሉ የሚማልድ ገናናው ቅዱስ ሚካኤል የተሾመበት ቀን ነው።
የመላኩ አማላጅነት ረድኤት ከሁላችን ጋር ይሁን🙏
❤️🙏🏾
♥♥❤💝☝💒🙌🙌🙌
15/11/2025
"… ሶበ ቦዕኩ ውስተ ዝንቱ ቤት፤ አዕረፈት ነፍስየ እምፃማ ዘረከበኒ በፍኖት፤ ኀበ ኀደረት ቅድስት ድንግል፤ ምስለ ፍቁር ወልዳ ኢየሱስ ክርስቶስ"
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ !
ምሕረትህ በቶሎ ታግኘን፤ እጅግ ተቸግረናልና
08/11/2025
አማኑኤል ቸር ጠባቂያችን ❣️
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa