Eman Realtor

Eman Realtor

Share

Realestate consultant

02/10/2025

❇️ ዛሬ ነገ ሳይሉ ገንዘቦን ከዋጋ ግሽበት ይታደጉ

❇️ የአንድ ሚሊየን ብር የአያት አክሲዮን የነበራቸው ባለ አክሲዮኖች በ4 ዓመት ብቻ ብራቸውን ወደ 4,414,237 ብር አሳድገዋል

በ2013 ዓም ብቻ 31.4% ትርፍ አትርፈው
ወደ 1,310,000 ብር አሳድገዋል

በ2014 ዓም ብቻ 44% ብር አትርፈው
ወደ 1,886,400 ብር አሳድገዋል

በ2015 ዓም ብቻ 51.38% ትርፍ አትርፈው
ወደ 2,855,632 ብር አሳድገዋል

በ2016 ዓም ብቻ 45.02% ትርፍ አትርፈዋል
ወደ 4,414,237 ብር አሳድገዋል

❇️ የአያት አ.ማ. የተሰማራባቸው የስራ ዘርፎች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአያት አክሲዮን ባለድርሻ በመሆን የ8 ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ

❇️ ከተመዘገቡ ከአንድ ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ ስለሚሆኑ ፈጥነው በመመዝገብ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ

❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ

❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ባላችሁበት ወይንም በወዳጆቻችሁ በኩል የአያት አክሲዮን ባለቤት መሆን ትችላላቹህ

☎️ ለበለጠ መረጃ በ 0904272788 በቀጥታ , በቴሌግራም ወይንም በዋትሳፕ ይደውሉ

04/05/2025
23/02/2025

ቤት ብቻ ሣይሆን መኖሪያዎን ይግዙ!!!
በሠፊ ኮምፓውንድ ውስጥ የሚገኝ
ከ ባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ ቤት
ከ 523,000 ብር ቅድመ ክፍያ
ጀምሮ የቤት ባለቤት ሁኑ!!!

22/02/2025

ቤት ብቻ ሣይሆን መኖሪያዎን ይግዙ!!
CMC አደባባይ አጠገብ ሠፊ ኮምፓውንድ ውስጥ
ከ ባለ 1 እስከ ባለ 4 እንደ ምርጫዎ ያገኛሉ!!

21/02/2025

ታላቅ ቅናሽ ከ አያት ሪልእስቴት
በቅድመ ክፍያ 523,000 ብር ጀምሮ
የመኖሪያ አፓርትመንቶችን እየሸጥን ነው
ዝቅተኛ ፍሎር ለምትፈልጉ ደንበኞች
ከሁለተኛ ፍሎር ጀምሮ ያገኛሉ
LOCATION
CMC እና አያት

19/02/2025

ከ50 ሺህ በላይ
ዕለታዊ ጎብኚዎች በሚስተናገዱበት፤
በርካታ ነዋሪዎች፣
የግል እና የመንግስት ተቋማት በሚገኙበት ፤
መንገዱ ምቹ ገበያውም ሙሉ በሆነበት
አያት ግራንድ ሞል
የሱቅ ባለቤት ይሁኑ!

ንግድዎን ገበያው በደራበት!

ለበለጠ መረጃ
☎️ 0904272788 ይደውሉ

አያት ዞሮ መግቢያዬ!!

02/12/2024

28/10/2024

❇️ ለኑሮ ተስማሚ በሆነው በነፋሻማው CMC አደባባይ አጠገብ ከ ባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ ቤት ለሽያጭ አውጥተናል

❇️ ዋና መንገድ ዳር ላይ የሚገኝ ቅንጡ አፓርትመንት በ 5,597,970 ብር ሙሉ ክፍያ
በ 447,838 ብር ቅድመ ክፍያ ቤቶን በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ!!
ለበለጠ መረጃ
+251904272788
በቀጥታ ወይንም በዋትሳፕ ፣ በኢሞ ፣ በቴሌግራም ይደውሉ

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

+251904272788
Addis Ababa