POEIF
The People of Ethiopia Intl. Foundation Charitable Society is a national non-political, non-partisan
16/07/2023
እንኳን ደስ አላቹ
የኢትዮጵያ ህዝቦች አለም አቀፍ ፋውንዴሽን ከተስፋ ድርጅት በተሰጠን እድል በስራችን የነበሩ ሰላሳ የስደት ተመላሾችን በምግብ ዝግጅት አምሌ8/2015ሰልጥነው ተመርቀዋል
🌟🌟🌟 ምስጋና 🌟🌟🌟
ለልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት እና ለሰራተኞች በሙሉ 🙏🙏🙏🙏
👉 የኢትዮጵያ ህዝቦች አለም አቀፍ ፋውንዴሽን
የልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት ሰራተኞች እና የጽህፈት ቤቱ አስተባባሪ አቶ ጌትነት ይበልጣል በስራዎቻችን አብራችሁ እየሰራችሁ እንደሆነ ይታወቃል በምንሰራቸው ስራ ላይ ግዜአቹን በመስጠት አዳራሽ በማመቻቸት እንዲሁም በሁሉም ነገር እያገዛቹን እና አብራቹን ስለሆናቹ እንዲሁም የምስጋና የምስክር ወረቀት ስለሰጣቹን እናመሰግናለን በቀጣይም አብረን በተለያዩ ስራዎች ላይ በጋራ እንሰራለን።
❤️🙏🙏🙏🙏❤️
06/06/2023
🌟🌟 እንኳን ደስ አለቹ🌟🌟
👉የኢትዮጵያ ህዝቦች አለም አቀፍ ፋውንዴሽን ቤተሰቦች እና አጋር ጅርጅቶች እንዲሁም በተለዬየ መንገድ እያገዛቹን እና አብራቹን በመስራት ላይ የምትገኙ ግለሰቦች እንኳን ደስ አላቹ የኢትዮጵያ ህዝቦች አለም አቀፍ ፋውንዴሽን በልደታ ክፍለከተማ የተለያዩ ስራ እየሰራ ይገኛል በይበልጥ ከልደታ ክፍለከተማ ሴቶች እና ሕፃናት ማበራዊ ጉዳይ ፅህፈት ቤት ጋር በህብረት እየሰራ ነው በተለያዩ ዘርፍች በሰራናቸው ስራ የልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት የምስጋና የምስክር ወረቀት ሰተውናል።
🙏🙏🙏
11/04/2023
08/03/2023
የኢትዮጵያ ህዝቦች አለም አቀፍ ፋውንዴሽን አብሮት ከሚሰራው ተስፋ ድርጅት ጋር የሴቶች ቀን ስናከብር የነበረን ጊዜ
08/03/2023
የኢትዮጵያ ህዝቦች አለም አቀፍ ፋውንዴሽን አብሮት ከሚሰራው ተስፋ ድርጅት ጋር ከአረብ ሀገር ተመላሽ ስደተኞች በተዘጋጀው የሞያ ስልጠና ላይ ሰልጣኞች እና የተስፋ ጅርጅት ሰራተኞች ጋር በጋራ በመሆን የሴቶችን ቀን በዚ መልኩ አክብረናል
24/02/2023
ውድ ኢትዮጵያዊያን በቦረና በደረሰው ድርቅ ለተጎዱ ወገኖቻችን ሁላችንም በምንችለው መጠን እጆቻችንን እንዘርጋላቸው መልካምነት ላብሮነት
13/02/2023
በስራ ላይ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the organization
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
1000
16/07/2023