ADDIS Legesse
welcome to official page of Artist Addis Legesse
Addis Legesse one of the most promising a
MAY 9 🇨🇦
05/05/2026
MAY 9 🇨🇦
28/04/2026
https://youtu.be/EqKmcKxaH4o?si=RSDdkbY3B-FjmtJY
Addis Legesse 2.1K likes, 119 comments. "Addis Legesse - Mastawesha Full Album Nonstop | ሙሉ አልበም | New Ethiopian Music 2025"
20/04/2026
Canada Tour | Toronto
በካናዳ ቶሮንቶ ከተማ የነበረኝ ኮንሰረት እጅግ ግሩም እና ድንቅ ነበር ለሰጣችሁን ፍቅርና እንክብካቤ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ::
LiveMusic Addislegesse LiveMusic Vibe
17/04/2026
** TORONTO “ TORONTO “ TORONTO **
“LIVE MUSIC AT TORONTO”
“SATURDAY APRIL 18th”
👉 LOCATION:- LUTHUANIAN HOUSE.
1573 Bloor St W, Toronto, ON.
👉Doors Open At 9PM.
👉LIVE Music By :- DAWIT MELESE & ADDIS LEGGESE & MELAT With RAS BAND & DJ DMS/DANI.
👉VIP Table & RESERVATIONS - 6473256158
👉FOR TICKETS CALL :- 6473256158
15/04/2026
የሙዚቃው ንጉስ የቴዲ አፍሮ ስድስተኛ አልበም “ኢቶሪካ” (ETORICA) ነገ 08/08/18 በመላው ዓለም ለሚገኙ አድናቂዎቹ በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ፕላትፎርሞች ይለቀቃል:: ለጥበብ ሰው ቴዎድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሮ ) ለዚህ አዲስ አልበሙ ስኬትንና መልካም ዕድልን ከወዲሁ እመኛለሁ::
ድምፃዊ አዲስ ለገስ
Canada Tour Loading ……..
30/03/2026
“የልቤን” ኮንሰርት
ሚያዝያ 10
📍ግዮን ሆቴል
እንዴት አግኛችሁት ?????
#አዲስለገሰ
የማስታወሻ አልበም ምርቃት ኮንሰርት ቪዲዮዎች በእራሴ Addis Legesse Official የዩቲዩብ ቻናል ተለቋል!! እንዴት አገኛቹሁት? ለምትሰጡኝ ሀሳብ አስተያየቶች ከወዲሁ እያመሰገንኩኝ ::
ላላያችሁት ከታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ እንድታዪት በአክብሮት እጋብዛለሁ🙌🏽
የዩቲዩብ ቻናል ሊንኩን👇 ያገኙታል ::
https://www.youtube.com/watch?v=i6ZtMBKKR64
አዲስ ለገሰ ADDIS LEGESSE #
#ማስታወሻ አልበምReleaseኮንሰረት full Video
Addislegesse
Click here to claim your Sponsored Listing.