Commone broker
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Commone broker, Insurance broker, Addis Ababa.
hello
18/05/2022
18/05/2022
02/05/2022
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን በሙሉ እንኳን ለዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
ሰላምን ለማትፈልጉ ለነ አህመዲን ጀበል ግን አይመለከታችሁም!!!
እስላም ሰላም።
ዒድ ሙባረክ !
30/04/2022
ሃጂ ሙፍቲ በሸገር FM ለመአዛ ብሩ አሁን የተናገሩት!
"...እኔ ከሙስሊምም ከኦርቶዶክስም ጋር ነው ያደግሁትም የኑርሁትም። አንድ ምሳሌ ልንገርሽ፦ጎጃም ጠንካራ ኦርቶዶክስ አማኝ ካለባቸው አከባቢዎች አንዱ ነው። መስጅድ ልናስመርቅ ሄደን ነበር። እገሌ ክርስቲያን ነው 20,000 ብር ሰጥተዋል እገሌ ክርስቲያን 5000 እገሌ 6000 እያሉ ክርስቲያን ለመስጅድ ማሠሪያ ያዋጡትን አነበቡልን።
ይሄ የሚገርም አይደለም፣ ወሎም ይደረጋል። መጨረሻ ላይ ግን "15,000 ብር ከማሪያም ቤተክርስቲያን " ሲሉ ደነገጥኩ" አየሽ የሚያባሉን ፖለቲከኞቹ ናቸው..
17/04/2022
"ሆሳህና በአርያም"
ምስጋናው ለማያልቅ ክብር ለመድሃኒያለም!
እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
15/04/2022
እንዴታደርሽ...?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
2121