Yasmin
🇪🇹
25/01/2026
ይድረስ ለክቡር ዶክተር አብይ አህመድ
ለክብርት ከንቲባ አዳነች አባቤ
ለፌዴራል መረጃና ደህንነት ቢሮ
በባህላዊ ኬሚስትሪ እገዛ በክልሉ አሉ ከሚባሉት ባለሃብቶች ደረጃ የተሰለፉት እነኝህ የጥፋት ቡድኖች ህገመንግስት በሃይል የመናድ አቅም የሌላቸው እንደሆነ ቢታወቅም በህገወጥ መንገድ በሰበሰቡት ብር ክልሉን የግጭት አዉድማ ሊያደርጉት እያሴሩ ስለሆነ የፌደራል መንግስት ለህግ እንዲያቀርባቸው እንጠይቃለን።
25/01/2026
ayro mawqa ganeynnitit ayti leh tan addis ababa tibreh tan adda ganneynit away addisil 3hayto rasu kee 5 hayto rasuk reedak kateh yan marra gaboysak mission
Keenih acuyak baaxo dinne kalanamih tamma barri luk kah takkenah ummatta kee ummattah fanat ulluluka kah ugutanay
Baaxo adal gaca iyyenih ugugumo kee Ebrahim Usman Aliyu ወኪል akuk baaxo xakaki kah waytanah reedak obeh yan marra gabboysak geytiman ።
addis ababal taway takke kobor kee daffeynani cubbi faxxa ።
25/01/2026
👉 የአፋር የሌብነት ሊቆች ከጨዉ እስከ ኮንትራት ስራ ለህዝብ የመጣን ስንዴ የመሳሪያ ንግድ ህገወጥ የሰዉ ዝዉዉር ኮንትሮባንድ ሳይቀር ሲዘርፉ የቆዩና የክልሉ መንግስት ይሄን ሲያዉቅ ከአሉበት ስራ ዝቅ የተደረጉና ከዘረፋ ስራቸዉ የተባረሩ ሲሆን አሁን ላይ መቀመጫቸዉን አዲስ አበባ በማድረግ ኤርትራ ለሚገኘዉ ኢብራሂም ኡስማን በሳኡዲ በኩል ገንዘብና ሎጀስቲክ በመላክ መቀሌ ላለዉ ሜንጌላ ገንዘብ በመላክ እና የአመራር ቤተሰቦችን ሜንጌላ ጋር በመተባበር ለማስገደል የሚሰሩ ለአብነት ያክል ገዳዬቹ ተይዘዉ በማርሚያ ይገኛሉ ይህን ሁሉ ነገር እና መንግስትን እና ህዝብን ለማተራመስ የተለያዩ ፈንጆች ለማስገባት እሞከሩ ያሉ ወንጀለኛ ገዶ ሃሞሎ መጂካሙ ኢብራሂሌ ዘራፊዉ ደዉድ ሃሞሎ መቀመጫቸዉን አዲሰ አበባ ያደረጉ ና ከመቀሌ በሜንጌላ አስተባባሪነት ከኤርትራ ኢብራሂም ኡስማን መቀመጫዉን ዱባይ ደዉድ ሃሞሎ ቤት ያደረገዉና አክቲቪስት ዳዉዲና በመቀናጀት እያደረጉ ያለዉን ሰፊ ዘመቻ መንግስት ለምን ችላ እንደሚለዉ ባናዉቅም ለአገር ከፍተኛ ስጋት በመሆናቸዉ ሊጠየቁ ይገባቸዋል
25/01/2026
👉 ከመቀሌ እስካ ኤርትራ..አዲስ አባበ ጨምረው የተሳሰረ ሰንሰለት ያላቸው የአፋር ህዝብ ካሂድዎች የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ለማንከት የሚጥር ሃይል በመሆን የኢትዮጵያ ጠላት ጋር የተሰለፉ ወንባዴዎችን መንግስታችን ለህግ ልያቀርባቸው ይገባል
27/08/2025
በላባችን የምግብ ዋስትናችንን እናረጋግጣለን!
Dafqa keenyaan Wabii Nayaataa ni Mirkaneessina!
በለውጡ መንግስታችን ለግብርናው ዘርፍ በተሰጠው ትኩረት ቀጣይነት ያለውና አበረታች ስኬቶች ማስመዝገብ ተችሏል፡፡
የገቢ ምርቶችን በመተካት በኩል ስንዴን በመስኖ፣ በበልግ እንዲሁም በመኸር በማልማት በየዓመቱ ስንዴን ከውጪ ለማስገባት ይውል የነበረውን ከ700 ሚሊዮን እስከ አንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ የሚሆን ወጪን ማስቀረት ተችሏል።
በዘንድሮው የመኸር እርሻ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ3 ነጥብ 3 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ላይስንዴ እየለማ ነው፡፡
(ምስል፦ በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን በሎዴ ሄጦሳ እንዲሁም ሌሙ እና ቢልቢሎ ወረዳ በዘንድሮ የመኸር እርሻ በኩታ-ገጠም (ክላስተር) እየለማ የሚገኝ የስንዴ ማሳ አሁናዊ ገጽታ)
Xiyyeeffannoo mootummaan damee qonnaaf, kenneen waggoottan jijjiiramaa darban, qonni bu'aa qabatamaafi itti fufinsa qabu argamsiiseera.
Qamadii jallisiin oomishuunis waggaa waggaan maallaqa alaa galchuuf baasii ba'aa ture, doolara miiliyoona 700 hanga biiliyoona tokkoo hambisuun danda'ameera.
Qonna gannaa baranaatiinis akka biyyattii lafa heektaara miiliyoona 3.3 ol irratti qamadiin misoomaa jira.
Suuraa :- Kilaastara Misooma qamadii Godina Arsii aanaalee Loodee Hexoosaa fi Leemuu fi Bilbiloo,
27/08/2025
Big shout out to my newest top fans! 💎
Sayyad Farhan, Noorain Alam, Abidala Zinabu, Nady Cosmac, Farhan Ibrahim, Isa Adam Abdullahi
Drop a comment to welcome them to our community,
22/07/2025
Ethiopia🇪🇹
01/07/2025
~ የገቢ ረሱ ኤዲ አሚን ዳዳ ኢብራሀም ባብሌ እና ኤዳሚን ዳዳ የሚያመሳስላቸው ብዙ ባህሪያቶች አሏቸው 👌
ይህ ሰልፊ ፎቶ ኢብራሀም ባብሌ ከሐጂ ስፍራ ሆኖ ለአጫብጫቢዎችሁና ለሚመገጣቸው ሴቶች በውስጥ መስመር ከሚልካቸው ፎቶዎቹ አንዱ ነው...
ኤዳሚን አልተማረም ግን ምሁር ነኝ ይል ነበር
ኢብራሀም ባብሌም እንደዛው
ኤዳሚን ቁርአን አልቀራም ግን ሐጂ ለመባል ሐጅ ያደርግ ነበር....
ኢብራሂም ባብሌ እንደዛው አሊፍ ሳይል ለተመሳሳይ አላማ በዘረፈው ብር ሐጅ አድርጎ ሐጂ ብላቹ ጥሩኝ ይላል !!
Deelewaan Bara የኛ ልዕልት ምን ትላለሽ
21/03/2025
🇪🇹
~ በጭንቅ እና በመከራ ጊዜ ዱዓው ተቀባይነት እንዲያገኝ የሚፈልግ በድሎት ጊዜ ዱዓ ማድረግ ያብዛ።"
ረሱል (ﷺ)❤️
Click here to claim your Sponsored Listing.