Halaba Tube
ትኩስ ሁሉን አቀፍ የዜና አውታር
26/05/2026
May 26, 2026 Nyd de videoer og den musik, du holder af, upload originalt indhold, og del det hele med venner, familie og verden på YouTube.
10/05/2026
የድሉ ባለቤቶች የከፍተኛ ሊጉ የዋንጫ ባለቤት የሆኑ የሀላባ ከነማ ተጨዋቾች ወደሀላባ አለም አቀፍ ስታዲየም ሲደርሱ በህዝብ ከፍተኛ አቀባበል ተደረገላቸዋል።
ጀግኖቹን ለመቀበል በከተማና ከገጠሩ ክፍል በርካታ ህዝብ በማለዳው ተነስቶ ወደሀላባ ቁሊቶ በመትመም እስከሀላባ አዋሳኝ ቀበሌያት ሄዶ በመቀበል እስከ ሀላባ ስታዲየም ይዞ በመግባት ደማቅ አቀባበል አድርጓል።
በዚሁም መሠረት እናቶች በእልልታ አባቶች በፈረስ ጉግስ ወጣቶች በስፖርታዊ መፈክር አመራሮቻችን በቀልጣፋ በመሪነት የተሳካ አቀባበል አድርገዋል።
በባ ባላቆሜዉ
10/05/2026
#ቡታጅራን አልፈዋል የቡታጅራ ህዝብ እናመሰግናለን👉❤🙏
10/05/2026
የሀላባ አምባሰደሮች እየመጡ ናቸው።
08/05/2026
ክቡራትና ክቡራን የሀላባ እስፖርት አፍቃሪው ወጣትና የእስፖርቱ ቤተሠብ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ/ አለን!!
ቀጣል አድርጌ የማቀርበው በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀላባ ዞን የሀላባ ከነማ እግር ኳስ ክለብ በሬበሬዎቹ ወደ ከፍተኛ ሊግ/ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆኖ ማለፉ ታውቋል ስለሆነም የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለእግር ኳስ ቡዱኑ አስፈላጊዉን ድጋፍና ክትትል እንዲያደርግ እንዲሁም ለተጫዋቾቹ ለመመላለሻ የሚሆን(ባስ/BASSE)እና የተለያዩ ማቴርያሎችን እገዛ እንዲያደርግ በራሴና በተከበረው በሀላባ ሕዝብ ስም በአክብሮት እጠይቃለሁ
አመሠግናለሁ!!
በባ ባላቆሜዉ Halaba Tube Hambaricho 777 Staircase
16/04/2026
#አላባ የሀይቆችና ቡታጀራ አውራጃ ዋንጫን በዝዋይ ከተማ በ1973.ሚያዝያ 11 ዕለተ እሁድ ሲበላ.አባቴ ሽፈራው ሰርጎ.የወቅቱ የከተማው ገንዘብ ሚኒስተር አመራር "ከመሆኑም በላይ የዛ ታሪካዊና አይረሴ ታሪክ የቡድኑ #መሪና አስተባባሪ ነበረ..የአላባ ህዝብ እጅግ ኳስ የሚወድ ብርቱ ደጋፊ መሆኑ #አባቴ በልጅነት አይምሮዬ ከወዳጆቹ ጋ ሲያወጋ ሰምቻለው በእውነት አሰልጣኝ በሽር አብደላ ዳግም አባቴን አስበውና አደንቀው ዘንድ እድል ስለሆንከኝ ኮርቼብሃለው 🙏❤🙏. #አጎቶቼ..የአባቴ ጓደኞች መላው የአላባ ህዝብ እንኳን ደስ አላችሁ...🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏
በባ ባላቆሜዉ
16/04/2026
ሀበይ ተሺዬኔ🙏 እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን የሀለባ ከተማ ክለባችን ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አድጓል። 💪💪💪💪💪
Halaba Tube በባ ባላቆሜዉ Hambaricho 777 Staircase
15/04/2026
የ 'ሀላባ ከነማ' የእግር ኳስ ቡድን ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ከፍ በማለቱ እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!
የማህበረሰቡን ልዩ ልዩ አቅሞች አስተባብሮ ዓለም አቀፍ ስታዲየም በመገንባት አዲስ ምሳሌ የሆነዉ እና የህዝቡን ጠንካራ ህብረት ያሳየው የሀላባ ዞንና የሀላባ ህዝብ ፍሬ የሆነዉ የ' ሀላባ ከነማ' የእግር ኳስ ቡድን ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ከፍ በማለቱ ደስታ ተሰምቶኛል፤ መላዉ የክልሉ ህዝቦች እና የእግር ኳስ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ!
በክልላችን የሀዲያ ሆሳዕና የእግር ኳስ ቡድንን ተከትሎ፣ ሁለተኛው ቡድን በመሆን ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ለተቀላቀለው የሀላባ ከነማ የእግር ኳስ ቡድን አባላትና አመራሮች የእንኳን ደስ አላችሁ! መልዕክቴን እገልፃለሁ ፤ ቀጣዩ ጉዟችሁም ዉጤታማ እንዲሆን እመኛለሁ!
Endashaw Tassew Endashaw Tassew Gebregiorgis
Click here to claim your Sponsored Listing.