Gps IDF Start To end Service.

Gps IDF Start To end Service.

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gps IDF Start To end Service., Automotive repair centre, Sub City Akaki Kality woreda 06, Addis Ababa.

Our Business is Gps Device Installation and follow up Processing of Federal Transport Authority and Addis Ababa Traffic Management Preparing and finalizing Doc1 Do2 Doc3 Documentation For Finalizing and Receiving plate number and Follow Up Your vehicles.

25/10/2023

አባዬ 12 አመታትን ከአንተ ውጪ

18/10/2023

ቤተክርስቲያን ከየትኛውም ሰው ከየትኛውም ብሄር በላይ ነች።

Visit TikTok to discover videos! 30/09/2023

እንኳን አደረሰን

Visit TikTok to discover videos! Watch, follow, and discover more trending content.

#መስቀላችንን_አንገታችን_ላይ_ነው_ማድረግ_ያለብን 28/09/2023

ማህተቤን አልበጥስም ለሰይጣን እጄን አልሰጥም።

#መስቀላችንን_አንገታችን_ላይ_ነው_ማድረግ_ያለብን

30/08/2023

የ፶ አለቃ አበራ አፈወርቅ ዝቄ መልካም ልደት የኔ አባት።

05/08/2023

ዳውጃ ማለት መቆሚያ: መረገጫ: መንከባለያ: መሬት ለመሬት የሚጎተት ምንጣፍ ነው::

እኔ ደሞ “ዳውላ” እለዋለሁ .. ተያያዥ ትርጉሙ .. የማይገባው, አውደልዳይ,ሆድ አምላኩ, አቃጣሪ, ጥላቢስ ከውካዋ, የከንቱ ከንቱ, ባንዳ, ወዘተ......

30/07/2023

ገዛኸኝ ወልዴ ማለት አብሪቬሽን ነው ሲተነተን ከታች በሁለት ቋንቋ ተቀምጧል።

🚨ከክለባችን ጋር የተለያየው ኩዋኩ ዱሀ መልዕክት አስተላልፏል!

👉በኢትዮጵያ ቡና ቤት አንድ ሙሉ ሲዝን ያሳለፈው እና ውል እያለው በስምምነት የተለያየው የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ ኩዋኩ ዱሃ በፌስ ቡክ ገፁ ከታች የምትመለከቱትን ፅሁፍ ለጥፏል !!

"ባለፈው አመት በኢትዮጵያ ቡና ጥሩ ጊዜ አሳልፌያለሁ ። የምወዳቸውን ደጋፊዎችን መሰናበት ነበረብኝ። ኢትዮጵያ ቡናን ወደ ላይ ከፍ የማድረግ ህልም የነበረኝ ቢሆንም በክለቡ ገንዘብ ወዳድ የአስተዳደሩ አባላት ምክንያት ክለቡን ለመልቀቅ ተገድጃለሁ። በመጨርሻም በክለቡ በነበረኝ ምርጥ ግዜ ድጋፍ ለሰጡኝ የክለቡ ደጋፊዎች ምስጋና ላቀርብ እወዳለሁ። ረጅም እድሜ ለኢትዮጵያ ቡና ሲል ስንብቱን እና ወቀሳውን ሰንዝሯል።

🤔🤔🤔

Want your business to be the top-listed Autos & Automotive Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

Sub City Akaki Kality Woreda 06
Addis Ababa