Kidz zone
ለሚወድዋቸው ፡ ልጆችዎ የሚገባ ፡ዘመኑ ያፈራቸውን አዳዲስ የልጆች መደሰቻ ፣ መዝናኛ እና ምቾት ሰጪ ልዩ ልዩ እቃወችን በተመጣጣኝ ዋጋ ያገ
29/12/2021
3 in 1 potty trainer
👍 3 በ 1
👉 ሦስት አገልግሎትን በአንድ ያጣመረ ዘመን ያዘመነው ልዩ ፖፖ
👉 ህፃኑ በተመቸው ብቻ ሳይሆን እናትም ልጇም በተመቻቸው መንገድ የሚገለገሉበት
👉 አንደኛው የተለመደው አይነት ፖፖ ሲሆን ፣ እናት ልጇ ከአጠገቧ ሳይርቅ በእይታዋ ውስጥ ሆኖ የሚያገለግል ሲሆን
👉 ሁለተኛው ደግሞ እናት ህፃኑ ቀጥታ ሲንክ ላይ እንዲጠቀም የምታደርግበት ነው፣
👉 ሦስተኛው ህፃኑ ዱክ ዱክ እያለ በራሱ አቅም መሠላሉን ረገጥ አድርጎ ቁጢጥ ብሎ ሳይረበሽ የሚጠቀምበት ነው
💰
2000 ብር
👇
☎️0911515161 -0913763991
💥 ለተጨማሪ መረጃ በ ውስጥ መስመር ( inbox ) ያናግሩን
Join my chanal
https://t.me/kidzzon
ስለመረጡን እናመሰግናለን
24/12/2021
✨ Baby Sleeping bag
🌟 Hand made, Made in Turkey
✨100%cotton
✨0911515161
0913763991
Free delivery
1700 birr
22/12/2021
The happy days’ changing station
ምቹ እና ማራኪ ገላ ማጠቢያ እና ዳይፐር መቀየሪያ ልዪ እቃ
የሚያማምሩ አማላይ የዝሆን ምስሎች የተዋበ
ሳሙናዎችን፣ ክሬሞችን ፣ ፎጣዎችን እና መሰል አክሰሰሪዎችን የሚያስቀምጡባቸው ቋቶችም በቦቦታቸው ተደርድረዋል
ከዳይፐር መቀየሪያው ስር ከፍሳሽ ማስወገጃ ፉካ ጋር ልጅዎም ዘና እርስም ፈታ ብለው የሚያጥቡበት ገንዳም ተገጥሟል
እናት ያለምንም መታጠፍ፣ መጨናነቅ ቀጥ ብላ ታጥብ ዘንድ እቃው በትክክለኛ ቁመት የተፈበረከ ነው
እቃውን ከክላስ ክላስ ለማዘዋወር የሚያስችሉ ጎማዎችም ከስር ተበጅተዋል
6800 ብር
Free delivery
0911515161
0913763991
🌟https://t.me/kidzzon
21/12/2021
💫እንኩዋን ለገና በአል በሰላም አደረሳቹ
✨New born Baby Cloth
✨0 to 6 months
✨1600 birr
✨Made In Turkey
☎️0911515161
☎️0913763991
💫Free delivery
21/12/2021
100% Baby swaddle Available on hand
500 birr
🌟https://t.me/kidzzon
📞0911515161
📞0913763991
21/12/2021
💫እንኩዎን ለገና በአል በሰላም አደረሳቹ
💫ለውድ ደንበኞቻችን የበአል ስጦታ አዘጋጅተናል
💫Penta kids tab
✨16ጂቢ በ 2ጂቢ ራም የሆነ ኳሊቲ አዲስ ሞዴል የልጆች ታብሌት
7 ኢንች እስክሪን ስፋት
3D መነፅር
ለልጆች አጠቃቀሙ ቀላል
የጀርባ ከቨር
✨እንዲሁም ፍላሽ ላይ ፊልም ተጭኖ ፊልም ለማየት የሚያስችል ፍላሽ ኮንቨርተር ያካተተ በመሆኑ በፍላሽ ፊልም ማየት ያስችላል
ስጦታዎች ያካተተ
3700ብር
🛵Free delivery
✨0911515161-0913763991
21/12/2021
✨መካከለኛ ሳይዝ ባለፒያኖ የልጆች መቦረቂያ
✨ልጆች እግራቸውን ሲያንፈራግጡ ✨ፒያኖውን ሲነኩት ፒያኖው ድምፅ
በማውጣት ልጆችን ያስፈነድቃል
✨ልጆች ከፍ ብለው መቀመጥ ሲችሉ ምንጣፉ ላይ ቁጭ ብለው ፒያኖውን እየመቱ ይጫወቱበታል
🌟ዋጋ 1700ብር
With free Delivery
☎️0911515161
☎️0913763991
https://t.me/kidzzon
20/12/2021
ብዙ አገልግሎቶችን በአንድ የያዘ 5 in 1 ጄሪሎ(baby walker)
1⃣ ውስጡ ገብተው እየተጫወቱ እንዲራመዱ ይረዳቸዋል
2⃣ እንደ ሮከር ወደኋላ ወደፊት በማንዠዋዠው ያጫውታል
3⃣ እንደ ፑሽ ካር እራሳችን እየገፍን እናጫውትበታለን
4⃣ እንደ ዎከር ልጁ ከፍ ብሎ እቃ እየያዘ ለመራመድ በሚጥርበት ጊዜም እየነዳው መራመድ ይችላል
5⃣ መጫዎቻው አሸንጉሊት ተነስቶም እንደ መመገቢያም ወንበርም መሆን ይችላል
✅ የራሱ ጥላ ስላለው ጊቢ ውስጥም መጠቀም ይችላል
✅ በአራት የከለር አማራጮች የቀረበ
✅ ብሉ ብላክ በነጭ
✅ፒንክ በነጭ
✅ፐርፕል በነጭ
✅ላይት ብሉ በነጭ
ዋጋ 4300 ብር
Free delivery🚚🚚🚚
☎️0911515161
☎️0913763991
19/12/2021
👍Best breastfeeding pillow
👉ዘመናዊ ባለ ትራስ ማጥቢያ ደንገል
👉ጨርቁ ወጥቶ መታጠብ የሚችል
💰 950 ብር
Free delivery .
0911515161-
0913763991
👉ለተጨማሪ መረጃ በ ውስጥ መስመር ( inbox ) ያናግሩን
Free delivery
ስለመረጡን እናመሰግናለን
19/12/2021
🌟የብዙ እናቶች ምርጫ የሆነው ልዩ ማጠቢያ
🌟እንደበፊቶች ማጠቢያ የደረቀ ፣ ምቾት የሚነሳ ሳይሆን ፣ ለስላሳ እና ተጣጣፊ ነው
🌟 በፈለጉት ቅርፅ ፣ እጥፍ ዘርጋ እያደረጉ ለማጠብ የሚያስችል
1ኛ = ማጠቢያው ብቻ 1750
2ኛ= ማጠቢያው ከ 10 ኳስ ጋር 2000
☎️0911515161
☎️0913763991
19/12/2021
Child play fence
✨በቀላሉ የሚገጣጠም
ዋጋ 2800ብር
Free delivery
✨ዋጋው ኳሶቹን አያካትትም
☎️0911515161
☎️0913763991
👉ለተጨማሪ መረጃ በ ውስጥ መስመር ( inbox ) ያናግሩን
Free delivery
ስለመረጡን እናመሰግናለን
19/12/2021
Baby's view 3-stage activity center
🌟ከልጆቻችን እድገት ጋር አብሮ የሚያድግ
infant to toldder
✨ዋጋ 5500ብር
🚚🚚free delivery
☎️ 0911515161
☎️ 0913763991
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa