ROMI DAN SIR
ሰላም ደህና ጤና እንደምን ሰነበታችሁ ውድ የፔጄ ተከታታዮች
እንኳን ወደ ፔጄ ወዳችሁና ፈቅዳችሁ በሰላም መጣችሁ
በዚህ ፔጅ እያንዳንዱን ስራዎቼን ታገኛላችሁ።
24/06/2023
14/06/2023
ጁድ ቤሊንግሃም በጣም ሊቨርፑል እንዲገባ ፈልጌ ነበር እሱም ፍላጎት ነበረው ነገር ግን ቻ. ሊግ ላይ መጫወት ይፈልጋል ሊቨርፑል ደሞ በዚህ ሲዝን በነበረው የማይገባ አቋም ቻ. ሊግ መግባት አልቻለም ለዛም ጁድ ለሊቨርፑል ሳይፈርም ቀረ
ግን ደሞ በጣም ደስ የሚለው ከስፔን ላሊጋ የምደግፈው ሪያል ማድሪድን ነውና ጁድ ደሞ ለማድሪድ መፈረሙ አስደስቶኛል
በዋናው ባጣውም በሁለተኛው አገኘሁት🙌🏾
Welcome To The Biggest Club In The World Jude Bellingham 🥰 Real Madrid C.F.
እንዴት አደራችሁ ወገናት 🙌🏾
ሰላም ደህና ጤና ለሁላችን🤲🏽
መልካም ቀን ይሁንላችሁ🙏🏽
08/02/2023
ስለጠፋሁባችሁ በጣም ይቅርታ 🙏🏽😔
YouTube ላይ በመግባት ቪዲዮቼን ተመልከቱልኝ😍
Like And Subscribe ማድረግ እንዳትረሱ
ቤተሰቡን ለማብዛትም ሼር እናድርግ
ሁላችንም ሼር #ሼር
የልጅ ሚካኤል (ፋፍ) መንታ ወንድም ? | ROMI DAN SIR | Seifu On Ebs | ድንቅ ልጆች Donkey Tube ♥ROMI'S FAMILY♥ገራሚ ገራሚና እብድ እብድ ቪዲዮዎች ዘና ፈታ ትፍታ እንበልSUBSCRIBE በማድረግ ROMI'S FAMILY'ን መቀላቀል እንዳትረሱ♥እናም ደውሏን እንዳትረሱ
28/10/2022
ROMI DAN SIR Pictures
Inbox Us Now....
06/10/2022
ROMI DAN SIR Pictures Inbox Us Now....
Please Share My Page and Growth My Fam♥
04/10/2022
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ቪዲዮ ተለቋል። አሁኑኑ ገብታችሁ ተመልከቱት ትወዱታላችሁ!
የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል አከባበር እና የተለያዩ ባህላዊ ጭፈራዎች Irreechaa 2022 | ROMI DAN SIR VLOG ♥ROMI'S FAMILY♥ሰላም የተከበራችሁ ውድ የሮሚ'ስ ፋሚሊ አባላት ዛሬ በዚህ ቪዲዮ ሪያክሽን ሳይሆን የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ አከባበር ነው በትንሹም ቢሆን የማስቃኛችሁSUBSCRIBE በማድረግ ROMI'S FAMILY'ን .....
03/10/2022
ROMI DAN SIR Pictures.... Inbox Us Now....
Irreechaas Photo Shoots
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Address
Addis Ababa