Faaya
African is 🥰
09/10/2024
✨🌻😍
27/03/2024
አዲስ አበባ በጋራ ጥረታችን እንደ ስሟ በሚታይ በሚዳሰስ ልማት ትፈካለች!
የሁላችንም ቤት የሆነችው አዲስ አበባ የሚመጥናትም የሚገባትም ብልፅግና በመሆኑ ዕድሜ ያረጁና ያፈጁ ሰፈሮቿ እየታደሱ፣ አዳዲስ ህንፃዎችም በግሉ ዘርፍ እና በመንግስት በፍጥነትና በጥራት እንዲጠናቀቁ ግልፅ አሰራር ተዘርግቶ እየተሰራ ይገኛል።
በበርካታ ሰፈሮች በቆርቆሮ አጥር ታፍኖ የቆየውን ውበቷን በልማት እጆቻችን በመግለጥ ማራኪ የአይን ማረፊያ ማድረግ ጀምረናል።
በለውጡ አመራር መሪነት አዲስ አበባን እንደ ስሟ ዉብ፣ ጽዱና ለኗሪዎቿ ምቹ ለማድረግ የተጀመረዉ የኮሪደር ልማት የመንገድ አካፋዮችን ማስዋብ ፣ የመንገድ ዳር መብራት፣ አረንጓዴ ልማት፣ እስታንዳርዱን የጠበቀ የመኪና ፣ የብስክሌት ና የእግረኛ መንገድ፣ ለአካል ጉዳተኞች ምቹ የሆነ መንገድ እና ለጤና ተስማሚና ጽዱ አከባቢ ለመፍጠር ወዘተ ... ዛሬን ብቻ ሳይሆን ነገንም ታሳቢ በማድረግ እየተከናወነ ሲሆን አበረታች ስራዎች ተጀማምረዋል።
አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ከተማ የሆነችው አዲስ አበባችን የነዋሪዎቿን ህይወት በሚያሻሻል መልኩ ጎስቋላ ሰፈሮቿ እየታደሱ ተወዳዳሪነቷና ተመራጭነቷ በእጅጉ ጨምሯል።
በቅርቡ የተመረቀው የአድዋ ድል መታሰቢያ ጨምሮ ታላላቅ አገራዊ ፕሮጀክቶች ከልማት ፋይዳቸው ባሻገር የኢትዮጵያ ታሪክ ለዓለም ከፍ ብሎ እንዲታይ ጉልህ ሚና እያበረከቱ ይገኛሉ።
አዲስ አበባ በስም ብቻ ሳይሆን በሚታይ በሚዳሰስ ልማት መፍካት እንደሚገባት በማመን ፓርቲያችን፣ ህዝባችንና መንግስታችን ከተማዋን የብልፅግና ተምሳሌት ለማድረግ 24 ሰዓት ስራ ላይ ናቸው።
09/10/2023
17/08/2023
•

24/06/2023
🎧 🎼 🎸 🎹 🥁 🎤
JIRTUU?
Gosa dorgommii Kaadhimamtoota Albama Waggaa (Album Of The Year) jalatti, kaadhimamtoonni Badhaasa Hacaaluu Hundeessaa marsaa 2ffaa adda baafamaniiru.
Gosoota Badhaasaa torba sagaleen uummataaf ifooman kaan keessatti sagalee keessan kennitaniittuu?
🔗Link gadii kanaan daawwadhaa!
https://hachaluhundessaaward.org/
Ulaagaalee Badhaasa Haacaaluu Hundeessaa beekuuf, link kanaan dubbisaa.
https://hachaluhundessaaward.org/award-criteria
Hachalu Hundessa Award | We Keep Hachalu's Legacy Alive! Established with the purpose of promoting artistic works of artists through financial and technical supports and annual awards.
09/10/2022
Riqichaa Artist Hacaaluu Hundeessaa Boolee !
አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ድልድይ ቦሌ
03/10/2022
oromoo Artist in irrecha
03/10/2022
irrecha 2022
endalkachew zenebe
bro respect
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa
15/10/2024