Addis property
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Addis property, Addis Ababa.
28/09/2023
ከ አቧሬ ወደ ባልደራስ በሚወሰደው መንገድ ጀርመን ስኩል ፊት ለፊት በማይተመን የማስታወቂያ ዋጋ ዘመናዊ አፓርታማዎች
ቅደመ ክፍያ ጀምሮ (10%)
ቀሪውን 35% በ ሁለት አመት ከ 6 ወር ቀስ ብለው የሚከፍሉት
50% ከረዥም ጊዜ ብድር ጋር የራሶ ያድርጉ
ባለ ሶስት መኝታ 142 እና 161 ካ.ሜ
0911387635or0711657635
22/12/2022
መገናኛ-አምቼ ሳይት
ከመገናኛ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው በአምቼ ሳይት በጥራት እየተገነባ ያለ እና ግንባታዉ 30% የደረሰ ዘመናዊ አፓርታማ ለሽያጭ ቀርቧል።
#የቤቶች ስፋት፡- ባለ2 መኝታ 133 እና 151ካሬ ሲሆን
ባለ3 መኝታ 167 እና 169 ካሬ ናቸው።
#ህንፃው የሚያካትታቸው፦ 2 አሳንሰሮች፣ መብራት ቢጠፋ ጄነሬተር፣ የደህንነት ሲሲ ቲቪ ካሜራ፣ በቂ የውሃ ማጠራቀሚያ፣ ጋርቤጅ ሹተርና ሌሎችም አሉት፤
#የአንድ ካሬ ዋጋ:
ከፊል ግንባታ:- 1420 USD (በእለቱ የባንክ ምንዛሬ ብር)
ሙሉ ግንባታ:- 1690 USD (በእለቱ የባንክ ምንዛሬ ብር)
#የአከፋፈል ሁኔታ:- ቅድሚያ ክፍያ 20% ሲሆን ቀሪው 80% ደግሞ በ7 ጊዜ ክፍያ ይሆናል።
#ማስረከቢያ ጊዜ፡-
ከፊል ግንባታ፦ 20 ወር
ሙሉ ግንባታ፦ 30 ወር
እንዳያመልጠዎ ይፍጠኑ፤ አሁኑኑ ይደውሉ።
#+251911387635
#+251945322977
20/12/2022
🏢🏬,ገርጂ መብራት ኃይል ሳይት
በገርጂ መብራት ኃይል ሳይት ግንባታቸው በከፍተኛ ጥራት የተጀመሩ ዘመናዊ አፓርታማዎች ለሽያጭ ቀርበዋል።
🔐ህንፃው የሚያካትታቸው፦ መብራት ቢጠፋ ጄነሬተር፣ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ፣ የደህንነት ሲሲ ቲቪ ካሜራ፣ 2 አሳንሰሮች፣ በቂ የውሃ ማጠራቀሚያ እና ሌሎችም፤
🔐 የቤቶች ስፋት፡- ባለ2 መኝታ 182 እና 183 ካሬ ሲሆን
ባለ3 መኝታ 192 እና 204 ካሬ ናቸው።
🔐 የአንድ ካሬ ዋጋ፡- 90,000 ብር ነው።
🔐 አከፋፈል፡- ቅድሚያ ክፍያ 20% ሲሆን ቀሪው 80% በ5 ጊዜ ክፍያ ይሆናል፤
🔐 ማስረከቢያ ጊዜ፡- 30 ወር (ሙሉ በሙሉ ያለቀለት)
እንዳያመልጠዎ ይፍጠኑ፤ ይደውሉ!!!
#+251911387635
#+251945322977
01/12/2022
🏢🏬Luxury Apartments
located in the center of Addis, around Gerji totot nice location we have 2 bed room and 3 bedroom call now
Don't Wait any longer.
it is said that, imagination is an endless possibility. And that possibility has existed with in us to make your dreams come true. You will see your genuine designs, which are inspires by your dreams, that your wish has been granted and is made a reality!.
👉contact me on Whatsapp ; telegram,call,messanger 0911387635
29/09/2022
በፊጋ ፍሊንትስቶን ሪል እስቴት አካባቢ(ሰሚት መድሃኒያለም ጀርባ) ለመኖሪያ አገልግሎት መሆን የሚችል ፎቶው ላይ እንደሚታየው ፅድት ብሎ የተሰራና እጅግ ዘመናዊ G+1 ቤት ለኪራይ ቀርቧል።
💐 የቦታው አቀማመጥ እና ሁኔታ፦
፦ T/L ላይ ያለ (2 መንገድ የያዘ)፤
፦ ከ100 ካሬ ያላነሰ አረንጓዴና ነፋሻማ ግቢ ያለው
፦ ከ7 መኪና ያላነሰ ማቆሚያ ግቢ ያለው
፦ ሰፊ በረንዳ ያለው
፦ G+1 ቤት
፦ አጠቃላይ ግቢው በሚያምር ጋርደን የተዋበ
🌻የካሬ ስፋት፦
፦ በካርታ 500 ካሬ፤
፦ ህንጻው ያረፈበት ከ350 ካሬ ያላነሰ፤
🔐 የክፍሎች ብዛት፦
፦ የመኝታ ክፍሎች = 6(2ቱ ማስተር ቤድሩም)
፦ መታጠቢያ ክፍል = 5
፦ ሰፊ ኦፕን ኪችን = 1
፦ ኖርማል ኪችን = 1
፦ ሰፊ ሳሎን = 2
፦ ሰፊ መልበሻ ክፍል = 1
፦ የሠራተኛ/ጥበቃ ክፍል = 3
🌾 ሌሎች ተጨማሪ ነገሮች፦
፦ 10ሺ ሊትር የውሃ ማጠራቀሚያ ታንከር ያለው፤
፦ ቁም ሳጥን እና ኪችን ካቢኔት በተሟላ ሁኔታ ያለው፤
፦ መታጠቢያ ገንዳና ውሃ ማሞቂያ የተገጠመለት፤
🔐 ወርሃዊ የኪራይ ዋጋ፦ 2500 ዶላር (የተወሰነ ድርድር ይኖረዋል)፤ በኢትዮጵያ ብርም መከራየት ይቻላል።
🌾 10% ኮሚሽን ይከፍላሉ!!!
እንዳያመልጠዎ ይፍጠኑ፤ ይደውሉ!! +251911387635/+251945322977
16/09/2022
🏨🏡🏣🏠አስደሳች ዜና ለ ቤት ፈላጊዎች በሙሉ ሳያለፉ ሳያጨነቁ ዪሀዉ ባሉበት መተናል 👉ለመኖራየ ወያም i👉investment ከፈለጉ በተለያዪ ቦታዎች በ ተመጣጣነኝ ዋጋ አለ እኛ ጋር
👉 የደዉሉ ኣሁኑኑ 👉0911387635 or 👉0945322977
Click here to claim your Sponsored Listing.