Solomon bula

Solomon bula

Share

singer/songwriter
musician

Des Yibelen [ደስ ይበለን] ሰለሞን ቡላ [Solomon Bula] New Christmas Song @ 2024 07/01/2025

እንኳን ለጌታችንና ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል አደረሰን!

ይህ “ደስ ይበለን” የተሰኘው ዝማሬ ለብዙዎቻችን በተለይ ከልጅነት በቤተክርስቲያን ውስጥ ላደግን ብዙ ጣፋጭ የልጅነት ትዝታዎችን እንደሰጠን አስባለሁ። ለእኔ በልዩነት ሊረሱኝ አይችሉም ከምላቸው ትዝታዎቼ መካከል ትልቁን ስፍራ ይይዛል ብዬ ብል ማጋነን አይሆንብኝም። ምክንያቱም የዛሬ 20+ አመት በፊት(ዕድሜ ማስላት ፍፁም ክልክል ነው!!) በቤተክርስቲያናችን የልጆች ክፍል በተዘጋጀ ልዩ የልደት(ገና) በዓል መርሐግብር ትንሽዬ ልጅ ሆኜ ለመጀመሪያ ጊዜ ከህፃናት መዘምራን ጋር የድምፅ ማጉያ(mic) ጨብጬ የመራሁት ዝማሬ "ደስ ይበለን" የተሰኘው መዝሙር ነበር። የእኔ የዝማሬ አገልግሎት የጀመረው በዚህ መዝሙር ነው። አሁንም ከአመታት በኋላ በዚህ መልኩ ስንሰራው ለእኔ ልዩ ስሜት አለው። በነገር ሁሉ እየደገፈ እዚህ ያደረሰን እንድናገለግለው እንድንዘምርለት የወደደ የፈቀደልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን! ገና ብዙ እናገለግለዋለን እንዘምርለታለንም።

Des Yibelen [ደስ ይበለን] ሰለሞን ቡላ [Solomon Bula] New Christmas Song @ 2024

Lidet [ልደት] ሰለሞን ቡላ [Solomon Bula] Christmas Song @ 2024 02/01/2025

ወዳጆች ልደት (Noel) is out on YouTube. የጌታችንንና የመድሐኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት በምናስብበት በዚህ የተወደደ ሰሞን ይህንን ዝማሬ እንድናደምጥ ተጋብዘናል።

Special thanks to:
🎼 The talented arranger: Efrem Masresha Mixing and mastering: My own brother, Kenessa Bula 🎥 Motion graphics: my amazing friend Tirago Tadesse

YouTube link : https://youtu.be/3Y2LleWmFPE

#ልደት #የኢየሱስልደት

Lidet [ልደት] ሰለሞን ቡላ [Solomon Bula] Christmas Song @ 2024 This cover of the "First Noel''' celebrates the joyous birth of our Lord and Savior, Jesus Christ. ...

07/11/2024

ተመስገን Temesgen

A song in the night, worship from the heart, and gratitude in every word.

05/11/2024

እርሱ ግን የኀይሉን ታላቅነት ለማሳወቅ፣ ስለ ስሙ አዳናቸው።
መዝሙር 106:8

31/10/2024
05/10/2024

የተወደዳችሁ
በህይወት ጉዟችሁ የተማራችኋቸውን ጠቃሚ ትምህርቶች ስላጋራችሁኝ እጅግ አድርጌ አመሰግናችኋለሁ። እኔም የተማርኩትን እየተማርኩትም ያለሁትን ጠቃሚ ትምህርት ላጋራችሁ።

በቃን ወይም ተሻልን ብለን የምናስብበት ነገር ሌሎችን የምናገለግልበት የምናነሳበትና የምናግዝበት እንጂ ማሸማቀቂያና ማሳነሻ መሳሪያችን አልፎ ተርፎም እርስበርስ መበሻሸቂያና መፎካከሪያችን አይደለም። We are here to serve!

በዚህ አጋጣሚ አሁንም ልታጋሩን የምትፈልጉት ትምህርት ያላችሁ አስተያየት መስጫው ላይ አስቀምጡልን። እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

Dear friends,

Thank you for sharing the most important lessons you've learned on your life journey with me. It truly means a great deal to me, and I appreciate you all.

One of the most important lessons I've been learning is that whatever we believe we excel at should be used to build up, encourage, and uplift others. It is not about belittling or embarrassing anyone, nor is it a means for us to compete or compare ourselves with others.

By the way, if you have any lessons that you'd like to share, please feel free to do so in the comment section.

Thank you once again and God bless!

04/10/2024

ትህትና

29/09/2024

ጌታዬ ሆይ እየሰራህብኝ ስራኝ፤ አየሰራኸኝ ስራብኝ።

26/09/2024

ቸርነትህን ምህረትህን
መልካሚቱን እጅህን
በእኔ ላይ አፅንተሀል
ዓይኔ ማዳንህን አይቷል

የህይወት ዘመን ዝማሬ !!

#ላመስግንህጌታ

15/07/2024

He is able!!

TikTok · Solomon 13/07/2024

ምህረት የበዛለት!!

TikTok · Solomon 86 likes, 6 comments. “ምህረት የበዛለት Mihret yebezalet ምህረት የበዛለት Mihret yebezaletretyebezalet”

Solomon on TikTok 08/07/2024

Hey everyone, I've got some great news! I've recently joined TikTok to share gospel music and other related content with all of you. Let's come together to spread the message of Christ through music! Follow me here: https://www.tiktok.com/?_t=8nqMCtE3GSM&_r=1 See you all there!

Solomon on TikTok 32 Followers, 6 Following, 23 Likes - Watch awesome short videos created by Solomon

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address

Addis Ababa