Liyu Bus
አሁን ልዩ ባስን በመጠቀም የተለያዩ ባሶችን የጉዞ ትኬት በአ?
29/06/2022
a
Miễn ship toàn quốc 250k/combo 4 áo MIỄN SHIP - Nhận hàng kiểm tra hàng ưng mới nhận,bao giá toàn Việt Nam.
Chất thun lạnh co dãn 4 chiều . Chốt đơn để lại duy nhất SĐT ạ.
21/06/2022
aaa
06/04/2022
ውድ ደንበኞቻችን መጪውን የፋሲካ በአል በማስመልከት በበርካታ የባስ ትኬት መሸጫ ቢሮዎች መጨናነቅ እና ግርግር እንደሚፈጠርባቸው ይታወቃል በዚህም በቻሉት መጠን የጉዞ ቀንዎትን አስቀድመው በማቀድ ከበዓል አንድ ሳምንት በፊት ባሉት ቀናት አስቀድመው ትኬትዎን በመቁረጥ አላስፈላጊ እንግልት እና ተጨማሪ ወጪን እንዲያስወግዱ ስንል ለማሳሰብ እንወዳለን
ትኬቶችን ልዩ ባስ የተሰኝውን የሞባይል አፕልኬሽን በመጠቀም አልያም በሲስተም ባስተሳሰርናቸው ከ1500 በላይ የአቢሲኒያ ፣ አባይ እና ቡና ባንክ ቅርንጫፎች በመሄድ ብቻ በቀላሉ ማግኝት ይችላሉ ፡፡
ለማንኛውም የባስ ጉዞ መረጃ ልዩ ባስ ብለው ወደ 9439 ይደውሉ
04/04/2022
45 ሰከንድ ብቻ !
የባስ ጉዞ ትኬት ለመቁረጥ ለሰአታት የሚጉላሉበት ጊዜ አሁን አብቅቷል ። በልዩ ባስ ሞባይል አፕልኬሽን ተጠቅመው የተለያዩ ባሶችን ትኬት ለመቁረጥ 45 ሰከንድ ብቻ በቂ ነዉ ። አፕልኬሽኑን በማዉረድ የመጭውን ዘመን ቴክኖሎጂ ዉጤት አሁኑኑ ይሞክሩት
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.liyubus.customer
ትኬቶችን ልዩ ባስ የተሰኝውን የሞባይል አፕልኬሽን በመጠቀም አልያም በሲስተም ባስተሳሰርናቸው ከ1500 በላይ የአቢሲኒያ ፣ አባይ እና ቡና ባንክ ቅርንጫፎች በመሄድ ብቻ በቀላሉ ማግኝት ይችላሉ ፡፡
ለየትኛውም የጉዞ መረጃ ወደ 9439 ይደውሉ
31/03/2022
ወደ ውቢቷ ሀዋሳ ከተማ ጉዞ ሲያስቡ በቀን ሁለት ጊዜ ከጠዋቱ 11፡30 እና ከቀኑ 5፡30 ባሉ አማራጮች አፕልኬሽናችንን ተጠቅመው ባሉበት ቦታ ሆነው አልያም ወደ ትኬት ቢሮ መደወልም ሆነ መሄድ ሳይጠበቅብዎት አቅራቢያዎት ወደሚገኝ የአባይ ፣ አቢሲኒያ እና ቡና ባንክ ቅርንጫፎች በመሄድ ብቻ በልዩ ባስ ሲስተም የጉዞ ትኬትዎን መቁረጥ ይችላሉ
አፕልኬሽኑን ሊንኩን በመጫን ያውርዱ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.liyubus.customer
ለማንኛውም የባስ ጉዞ መረጃ ወደ 9439 ይደውሉ
26/03/2022
በአራቱም አቅጣጫ ወደ ተለያዩ 20 ከተሞች
👇ከአዲስ አበባ
👉 ሃዋሳ
👉 ባህርዳር
👉 ጎንደር
👉 ሚዛን
👉 ጅጅጋ
👉 ቻግኒ
👉 ደሴ እና ወደ ሌሎች ከተሞች ጉዞ ሲያስቡ ወደ ትኬት ቢሮ መደወልም ሆነ መሄድ ሳይጠበቅብዎት አቅራቢያዎት ወደሚገኝ የአባይ ፣ አቢሲኒያ እና ቡና ባንክ ቅርንጫፎች በመሄድ ብቻ በልዩ ባስ ሲስተም የጉዞ ትኬትዎን መቁረጥ ይችላሉ ፡
ለማንኛውም የባስ ጉዞ መረጃ ወደ 9439 ይደውሉ
Liyubus Bus Tickets in Ethiopia Booking bus tickets online with LiyuBus has solved many problems that people face while booking their tickets at offline counters or travel agents. Download the Liyubus App to see the benefits of making a bus ticket booking online.
24/03/2022
ለአመታት ተወዳጅና አስተማማኝ የጉዞ አጋር ሆኖ የቆየዉን የጎልደን ባስ ትኬቶችን ልዩ ባስ የተሰኝውን የሞባይል አፕልኬሽን በመጠቀም አልያም በሲስተም ባስተሳሰርናቸው ከ1500 በላይ የአቢሲኒያ፣ አባይ እና ቡና ባንክ ቅርንጫፎች በቀጥታ በመሄድ ብቻ በቀላሉ ማግኝት ይችላሉ ፡፡
ለየትኛውም የጉዞ መረጃ ወደ 9439 ይደውሉ
በጉዞ ወቅት የሚያነሷቸውን ፎቶዎች በማለት ያጋሩን
23/03/2022
ምቹና ደስተኛ ለሆነ የባስ ጉዞ ይህን እንዲያደርጉ እንመክራለን
👉 የጉዞ ትኬትዎን አስቀድመው ይቁረጡ
👉 ወደ መሳፈሪያ ቦታ የሚወስድዎትን የሌሊት ትራንስፖርት ቀድመው ያዘጋጁ
👉 ቢያንስ ከጉዞ መነሻ ሰአት በፊት 30 ደቂቃ ቀድመው ይድረሱ
ለስላሳ መጠጥ ፣ ውሃ እንዲሁም የውጭ ምግብ የማይስማማዎት ከሆነ ደግሞ ቀለል ያለ ምግብ ይያዙ
👉 ማስክና ሳኒታይዘር የስልክ ቻርጀር ኬብል ፣ የጆሮ ማዳመጫ ሄድፎን አይርሱ
👉 መፅሀፍ መፅሄትና ጋዜጦችን መያዝ ጉዞዎትን የበለጠ አዝናኝ ያደርግልዎታል ፡፡
ልዩ ባስ ትኬትዎን በእጅዎ ይቁረጡ
ለማንኛዉም የባስ ጉዞ መረጃ ወደ 9439 ይደውሉልን
21/03/2022
መልካም ጉዞ
ልዩ ባስን በመጠቀም ብቻ የተለያዩ ባሶችን የጉዞ ትኬት በአንድ ቦታ ባሉበት ሆነው መቁረጥ ይችላሉ። ትኬቶችን ልዩ ባስ የተሰኝውን የሞባይል አፕልኬሽን በመጠቀም አልያም በሲስተም ባስተሳሰርናቸው ከ1300 በላይ በሚሆኑ የአቢሲኒያ ፣ አባይ፣ እና ቡና ባንክ ቅርንጫፎች በመሄድ ብቻ በቀላሉ ማግኝት ይችላሉ ፡፡
ለየትኛውም የጉዞ መረጃ ወደ 9439 ይደውሉ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
0101