Prayer Tv Channel

Prayer Tv Channel

Share

በእኔ ህይወት የሚሆነው ነገር ሁሉ ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን !

25/01/2023

🔴ነገ ማለትም ሀሙስ በአይነቱ ልዩ የሆነ የአምልኮ እና የምስጋና ፕሮግራም

Photos from Prayer tv with prophet ketema's post 22/01/2023
27/12/2022

#ታላቅ መንፈሳዊ ኮንፍረንስ የፊታችን ሀሙስ (ታህሳስ 20 ) በበጩህት የተገኘች ምንጭ አለም አቀፍ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን አይቀርም! በእለቱም ነብይ ከተማ ሰማ እንዲሁም ተጋባዥ ዘማሪያን ያገለግሉናል! ሁላቹም ተጋብዛችኋል!

24/12/2022

ዛሬ ማታ በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ ከእግዚአብሔር ሰው ነብይ ከተማ ሰማ ጋር በዙም ይፀልዩ https://us02web.zoom.us/j/8278060235?pwd=bGxiR3oyNUJsSVVYWTFMTEh2UC9Mdz09

20/12/2022

#የፊታችን ሀሙስ ከጠዋት 2:00-12:00 ድንቅ የአምልኮ እና የፈውስ ፕሮግራም

Photos from Prayer Tv Channel's post 18/12/2022
Photos from Prayer Tv Channel's post 17/12/2022

#ቢጮህም አያሸንፍህም በውኑ እኔን አትፈሩምን? ከፊቴስ አትደነግጡምን? ይላል እግዚአብሔር፤ እንዳያልፍ አሸዋን በዘላለም ትእዛዝ ለባሕር ዳርቻ አድርጌአለሁ፤ ሞገዱም ቢናወጥ አያሸንፍም፥ ቢጮኽም አያልፍበትም። ትንቢተ ኤርምያስ 05➗22
KETEMA SEMA
https://www.facebook.com/prayerTV1435

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

አየር ጤና ግራር ኮንደሚኒየም መጨረሻ 100 ሜትር ገባ ብለው
Addis Ababa