Aras package
እርሶ ያለሀሳብ ያውለድ እኛ እንጨነቅሎታለን!!
Brook News's
ዒድ ሙባረክ!
አራስፓኬጅ እንኳን ለ 1447ኛው ዓ.ሂ የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ
The first postnatal caregiver in Ethiopia
07/10/2025
የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ለ Minber TV / ሚንበር ቲቪ
ችግር ፈቺ አዳዲስ የፈጠራ ሥራዎች ወደ ምርትና አገልግሎት ለመቀየር እና ለማስተዋወቅ እንዲሁም ገንዘብ እንዲያመጡ ለማድረግ እጅግ አስቸጋሪ በሆነበት ተጨባጭ አዲሱ ችግር ፈቺ የሥራ ፈጠራዬ አራስ ፓኬጅ ወደ ሕዝብ እንዲደርስ እና እንዲተዋወቅ ገና ከጅምሩ ሚንበር ቲቪ አጋሬ በመሆኑ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ 🙏🙏
የፈጠራ ሐሳብን ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው Minber Tv/ሚንበር ቲቪ 5ኛ የምስረታ ዓመቱን ‘አምስት ዓመታትን በከፍታ❗በሚል መሪ ቃል እያከበራችሁ ለምትገኙት ውድ መስራች እና የሥራ አስፈፃሚ አባላት፣ ሠራተኞችና የሚንበር ቲቪ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለ 5ኛ ዓመት ምስረታ በሰላም አደረሳችሁ‼️አደረሰን ‼️
ለቀጣዮቹም ግዝያት አብሮነታችሁ እንደማይለየን ፣ እናንተም ካለፉት ዓመታት በተሻለ ከፍ የምትሉበት እና ይበልጥ የምታብቡበት ይሆኑ ዘንድ ከልብ የመነጨ መልካም ምኞቴን መግለጽ እወዳለሁ‼️
ሐስና ኢድሪስ ሐሰን
የአራስ ፓኬጅ ኃ/የተ/ የግል ማህበር መስራች እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ
Araspackage book now
Araspackage
Click here to claim your Sponsored Listing.