Nor Property Solutions

Nor Property Solutions

Share

Nor denotes a warm welcome. We'd want to welcome you to our property management team, and we'll do t

የሚኖሩበትንና ለልጆችዎ ቅርስ አድርገው የሚያወርሱትን ፤ ወይም አትርፈው መልሰው የሚሸጡትን ቤት መግዛት በጣም ትልቅ ውሳኔ ነው፡፡ በጥረትዎ ያገኙት ሃብት በተሳሳተ ውሳኔ ሲጠፋ ማየት አይፈልጉም፡፡ አስፈላጊ ሰነዶችን ያሟላ ነው? ደህንነቱ የተጠበቀ አካባቢ ነው? ዋጋው ከገበያው/አካባቢው አንፃር ተገቢ( ያልተጋነነ) ነው? ለአገልግሎት ሰጪ ተቋማት (ገበያ፣ የጤና ማዕከላት፣) ቅርብ ነው ?ለልጆቼ ጥሩ ትምህርት ቤት በአቅራቢያው አለ ?አካባቢው የማደግ አቅም (ነገ መልሼ ብሸጠው ምን ያህል አትራፊ ያደርገኛል)? ወዘተ… የሚሉት ጥያቄዎች ሊያስጨንዎ ይችላል፡፡
እኛ ስለሚገዙት ቤት/ቦታ/ህንጻ አስፈላጊውን መረጃ አጣርተን ልቦ እርፍ

18/10/2024

You can give your keys and relax.

Your building may have an office space, an apartment, a shop, and more. Collecting rent, managing maintenance issues, and addressing contracts and disputes could be tiring.

We have a solution for that. Just reach out and we will take a visit.

Nor Property Solutions Nor denotes a warm welcome. We'd want to welcome you to our property management team, and we'll do t

17/10/2024

እስኪ ቤት ፈልጉልኝ!

ቤት የሚከራይ ሰው አታውቅም?

ከሚሉት አንዱ ከሆኑ የተለያዩ ህጻዎችን ስለምናስተዳድር ለሁለቱም በአንድ ቦታ መፍትሔ አለ!

Photos from Nor Property Solutions's post 12/08/2024

🌟 Tip of the Week:

Boost your property's appeal!
Incorporating plants and landscaping can elevate the curb appeal of your rental property, making it more welcoming and inviting to prospective tenants.

04/08/2024

የንብረትዎ ደህንነት የኛ ሃላፊነት ነው

በኖር የንብረት አስተዳደር፣ የንብረትዎ ደህንነት ተጠብቆ እንዲሁም ሁሉንም የንብረት አስተዳደር ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ አስተማማኝ እና ሁሉን አቀፍ አገልግሎቶችን በማቅረባችን ኩራት ይሰማናል።

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 21:00
Tuesday 08:00 - 21:00
Wednesday 08:00 - 21:00
Thursday 08:00 - 21:00
Friday 08:00 - 23:00
Saturday 12:00 - 21:00
Sunday 08:00 - 21:00