Mr.X

Mr.X

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mr.X, Digital creator, Britain Embassy, Addis Ababa.

Mr.X 28/02/2026

🚨ሰበር ዜና
የኢራኑ የበላይ መሪ አያቶላ አሊ ኻሜኒ በቴህራን በተፈጸመ የእስራኤል ጥቃት መገደላቸውንና አስከሬናቸውም በእስራኤል የአየር ድብደባ በፈረሱ ፍርስራሾች ስር መገኘቱን ከፍተኛ የእስራኤል ባለሥልጣናት ቅዳሜ ምሽት መረጃ እንደደረሳቸው ገልጸዋል።

የኻሜኒ አስከሬን መገኘቱን የሚያሳይ መረጃ ለጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ እንደቀረበላቸው ተነግሯል። ኻሜኒ ከ1989 ጀምሮ የኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክን የመሩ ሲሆን፣ ከዚያ ቀደም ብሎም ከ1981 ጀምሮ በሩሆላ ኾሜኒ አገዛዝ ስር በፕሬዝዳንትነት አገልግለዋል።
በአሁኑ ሰዓት ከአሜሪካ ወገን ይፋዊ ማረጋገጫ በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ።
ምንጭ BRICS News, The Jerusalem Post

Mr.X

Photos from Mr.X's post 15/02/2026

Safuun Oromummaa garam deemaa jira
Aadaan Keenya essa Dhaqee
Akkamitii Video kana argachuun Dhabee😁
Maaloo naaf ergaa😂

Mr.X 13/02/2026

በፌደራል መንግስት እና በትግራይ ፖለቲከኞች መሀል እየተካረረ የመጣው ውዝግብ በቅርቡ ወደ ግጭት ተቀይሮ የአውሮፕላን በረራ እስከ መቋረጥ መድረሱ ይታወሳል።

ይህን ተከትሎ አለም አቀፍ ተቋማት እና አህጉራዊ ተቋማት ችግሩ በሰላማዊ መልኩ እንዲፈታ እያሳሰቡበት ባለበት በዚህ ወቅት ዛሬ ምሽት 3:35 ገደማ ያልተለመደ ከፍተኛ የፍንዳታ ድምፅ መቀሌ ከተማ ውስጥ መሰማቱን ነዋሪዎች ለመሠረት ሚድያ ተናገረዋል።

'ዳግም አምሳል' በተባለ ስፍራ ፍንዳታው እንደተከሰተ ነዋሪዎች ተናግረው የድሮን ጥቃት ሊሆን እንደሚችል ስጋታቸውን ገልፀዋል።

ሌላ ምንጫችን ግን ፍንዳታው የቦንብ/ፈንጂ እንደሆነ መስማቱን እና ጥቃቱ የተፈፀመው ፍስሀ ማጁስ ተብሎ በሚጠራው የክልሉ ሀላፊ ቤት አካባቢ መሆኑን ተናግረዋል።

በዚህ ፍንዳታ ዙርያ እስካሁን በትግራይ አመራሮችም ሆነ በፌደራል መንግስት የተባለ ነገር የለም።

©️ Meseret Media

ለተጨማሪ መረጃዎች ፔጁን ፎሎው ያድርጉ።

Mr.X

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Culinary Team

Attire

Website

Address

Britain Embassy
Addis Ababa