ChapChap Logistics

ChapChap Logistics

Share

Fast and secure delivery anywhere at any time with Chap!Chap!

05/08/2025

በክረምት ቤት መቀየር አያሳስቦት!
ቻፕ ቻፕ የጭነት አገልግሎት ባሉን ሽፍን መኪናዎች እና በአስተማማኝ ጫኝና አውራጆቻችን ይህንን ጭንቀቶትን ለመቅረፍ ተዘጋጅተን እየጠበቅኖት ነው፡፡ ዝናቡ እና እርጥበት እቃዬን አበላሸብኝ የሚል ጭንቀት የለም፡፡ ሁሉንም በእኛ ይጣሉ.
☎️ በ 0974956060 ደውለው ያግኙን፡፡

18/06/2025

አይሱዙ ቫን (ሽፍን) የጭነት መኪኖች እንፈልጋለን። ከ ቻፕ ቻፕ የጭነት አገልግሎት ጋር በመስራት ተጨማሪ ገቢ ያግኙ!
ለመመዝገብ እንዲሁም ማንኛውንም መረጃ ለመጠየቅ በ ☎️0974956060 ይደውሉ።

28/01/2025

ቤት ወይም ቢሮ ለመቀየር አስበዋል? ጊዜዎን እና ጉልበትዎን የሚቆጥብ አገልግሎት ቻፕ ቻፕ ይዞላችሁ መጥቷል!
⚪️ እቃዎችን አሽጎ ለመጫንና ለማውረድ
⚪️ የቤትና የቢሮ እቃዎችን ለመጓጓዝ
⚪️ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚያስፈልግዎትን የጭነት መኪናዎች ከቻፕ ቻፕ በቀላሉ ያግኙ!🚚🛻

📞 በ 0974-95-60-60 አሁኑኑ ይደውሉ!

ChapChap Logistics Fast and secure delivery anywhere at any time with Chap!Chap!

26/01/2025

🚚 ልምድ ባላቸው ሰራተኞች የታገዘ የማጓጓዝ አገልግሎትን ከቻፕ ቻፕ ያግኙ!
➡️እቃዎችን አሽጎ ለመጫንና ለማውረድ
➡️ የቤትና የቢሮ እቃዎችን ለመጓጓዝ
➡️ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚያስፈልግዎትን የጭነት መኪናዎች ከቻፕ ቻፕ በቀላሉ ያግኙ! 🚚🛻

ፈጣንና አስተማማኝ የማጓጓዝ አገልግሎት ለማግኘት አሁኑኑ ይደውሉልን

📞 +251-974-956-060

18/01/2025

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችው! በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን።
ቻፕ! ቻፕ! የጭነት አገልግሎት

17/01/2025

One of the headaches of moving your office or house is security. Chap!Chap! is here to relieve your worries. We offer full service of packing, loading, moving, unloading, and unpacking with professional trained staff at an affordable price. Give us the responsibility, we won’t disappoint! Call on ☎️0974956060 for more information.

06/01/2025

እንኳን ለበርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ🎄
🎄መልካም የገና በዓል!🎄

01/12/2024

አይሱዙ ቫን (ሽፍን) የጭነት መኪኖች እንፈልጋለን። ከ ቻፕ ቻፕ የጭነት አገልግሎት ጋር በመስራት ተጨማሪ ገቢ ያግኙ!
ለመመዝገብ እንዲሁም ማንኛውንም መረጃ ለመጠየቅ በ ☎️0974956060 ይደውሉ።

23/11/2024

ቤት የመቀየር ቀን በራሱ በውጥረት የተሞላ ቀን ነው። ቻፕቻፕ ሎጂስቲክስ ውጥረቱን ያቅልልዎ።
🚚 የረጅም ጊዜ ልምድ ባላቸው ሰራተኞች የታገዘ የማጓጓዝ አገልግሎትን ከቻፕ ቻፕ ያግኙ!

➡️እቃዎችን አሽጎ ለመጫንና ለማውረድ
➡️ የቤትና የቢሮ እቃዎችን ለመጓጓዝ
➡️ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚያስፈልግዎትን የጭነት መኪናዎች ከቻፕ ቻፕ በቀላሉ ያግኙ! 🚚🛻

የቤትና የቢሮ እቃዎችን በጥንቃቄና በፍጥነት ወደሚፈልጉት ቦታ አሽገን እናጓጉዛለን።

📞 በ 0974-95-60-60 ደውለው ያግኙን!

22/11/2024

ቢሮ ሊቀይሩ ነው? አለን፤ እናግዝዎታለን። ዕቃዎን አሽጎ መጫንና ማውረድ ፣ መልሶ እስከ ማመቻቸት ድረስ፣ ቢሮ የመቀየር ሂደትዎን ከውጥረት ነጻ ልናደርግልዎ ተዘጋጅተናል። ቢሮ የመቀየር ሂድትዎን ስኬታማ እናድርግልዎ። ዛሬውኑ በ0974956060 ላይ ይደውሉልን።

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address

Yoni Plaza, Meskel Flower
Addis Ababa