SAddis information

SAddis information

Share

Soap&bags

27/03/2025

“ሰላም''
-----------
ሰላም ጥልቅ፣ ዘርፈ ብዙ ገጽታዎች እና ደረጃዎች ያሉት ጽንሰ ሀሳብ ነው፡፡ ሰላም የጦርነት አለመኖር ወይም ኃይል ያለመጠቀም ብቻ ሳይሆን፣ በሁሉም ዘርፎች የኢፍትሃዊነት መቀረፍ ነው፡፡ ሰላም ጦርነትን ወይም በገሀድ የሚታይ ሁከትንና ብጥብጥን ማቆምም ነው፡፡

ሰላም በአንድ በኩል ለሰው ልጆች ህልውና መሰረትና በራሱ ግብ ሆኖ የሚወሰድ ሲሆን በሌላ በኩልም የዜጎችን የዘላቂ ልማት ፍላጎት ምላሽ ለመስጠት፣ መሰረተ ሰፊ ዴሞክራሲ ለመገንባትና ህብረ ብሄራዊ አንድነትንና መግባባትን ለማሳደግ የሚያስችል ቁልፍ መሳሪያም ነው፡፡ በተጨማሪም ሰላም በተቋማት ጥምረትና በተቋማዊነት ማዕቀፍ ውስጥ ሊፈጸም የሚገባውም እሳቤ ነው፡፡

የሰላም ሃሳብ ሲጠቃለል በግለሰብ፣ በቤተሰብና በማህበረሰብ/ተቋማት መካከል ከዚህም አልፎ ሀገራትንና አህጉራትን የሚያካትት መልካምና የዳበረ ግንኙነት፣ አብሮነት፣ ፍትሃዊነት፣ ነጻነት፣ እኩልነትና ወንድማማችነት መኖር እንደሆነ ብዙዎች ይስማማሉ፡፡

በአገራችን ሰላም ለማህበረሰባችን ቅርብና የዕለት ተዕለት የኑሮው መገለጫና የአኗኗሩ መሰረት ሲሆን ሰላማዊነት ማህበረሰባዊ የላቀ የሞራል ልዕልና ከፍታ መገለጫ ተደርጎም ይወሰዳል፡፡

በኢትዮጵያ የሰላም አስተሳሰብ፣ድርጊትና ውጤት በመሠረታዊነት ከአወንታዊ እሳቤ የሚነሳ፣ ከአገራዊ ማሕበረሰባዊ ዳራ የሚመነጭ፣ በየጊዜው የሚያድግ እና ዓለምአቀፋዊ ልምዶችን አካቶ እየዳበረ የሚሄድ ነው፡፡ በዚህም አስተሳሰቡ በአንድ በኩል መዋቅራዊ ጅምሮችን የሚያጎለብት፣ ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል የሚያቅፍና የሚያካትት፣ ሰፊ፣ ጥልቅ፣ ረጅምና ከአድማስ ባሻገር የሚያይ፣ በዜጎችና በመንግሥት መካከል ያለውን የመተማመን እና የግንኙነት ደረጃ የሚያሻሽል ነው፡፡

የሰላም ሚኒስቴር ከላይ የተዘረዘሩ የሰላም ሃሳቦችን ወደ ተግባር ለመቀየር፣ የተሰጠውን ተልዕኮ ለመወጣትና በሀገራችን አዎንታዊ ሰላምን ለማስፈንና ሀገራዊ መግባባትን ለማጎልበት ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየሰራ ይገኛል፡፡
የሰላም ስራ በአንድ ተቋም ብቻ ተከናውኖ የማያበቃ እና የሁሉንም ባለቤትነት እና የነቃ ተሳትፎ በእጅጉ የሚይሻ ስለሆነ ሁላችንም ለሰላም የየድርሻችንን ጠጠር እናበርክት፡፡

ሰላም ለኢትዮጵያ!

27/03/2025

ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ለፊቼ-ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
*******************

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ለሆነው ፊቼ-ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ርዕሰ መስተዳድሩ ያስተላለፉት መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል፡-

ሲዳማ የስነ ከዋክብት ዑደትን በማጥናትና በመመርመር የወቅቶችን እርዝማኔና ንባሬ በማጥናት ሽርፍራፊ ሰከንዶችን ፥ደቂቃዎችንና ሰዓታትን ቀምረው ቀናትን፥ሳምንታትን ፥ወራትንና አመታትን የሚለኩበት የቀደምት እውቀት ጥግ ማሳያ ለሆነው ፊቼ-ጫምባላላ በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ!

የሲዳማ ህዝብ በርካታ ባህሎችና ትውፊቶች ባለቤት ስሆን ከነዚህም ውስጥ አንዱ የዘመን መለወጫ ፊቼ-ጫምባባላ በዓል አንዱ ነው።

ህዝቡ የቀደምት እውቀት ጥግ ማሳያ የሆነው ፊቼ-ጫምባላላ በዓል ለህዝባችን የጥበብ ጥግ፣ ለሀገራችን ኩራት እና ለአለማችን እንቁ ባህላዊ ቅርስ ነው።

ፊቼ- ጫምባላላ በሲዳማ ብሔር የአዲስ ዓመት ዘመን መለወጫ በዓል ሆኖ የሚከበር ሲሆን በብሔሩ ተወላጆች ዘንድ ለብዙ ሺ ዓመታት ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲሸጋገር የመጣ ባህላዊ ትውፊት ነው።

ሲዳማ የራሱ የሆነ ጊዜን፥ወቅትንና ዘመንን የሚቀምርበት ባህላዊ እውቀትና ጥበብ ያለው ህዝብ ሲሆን ይህን ባህላዊ እውቀቱንና ጥበቡን ከትውልድ ወደ ትውልድ እያሸጋገረ ለዚህ ትውልድ አድርሶታል።

የሲዳማ አባቶች (አያንቶዎች)ባህላዊ የስነ ፈለክ (Astronomy )ምርምር እውቀትና ጥበባቸው የረቀቀ ሲሆን የሰማይ ከዋክብትን የፀሐይንና የጨረቃን ህብራዊ ውህደትንና ተናጠላዊ አንድምታን በመመርመር የወቅቶችን እርዝማኔና ንባሬ በማጥናት ሽርፍራፊ ሰከንዶችን ፥ደቂቃዎችንና ሰዓታትን ቀምረው ቀናትን፥ሳምንታትን ፥ወራትንና አመትን የሚለኩበት የሲዳማን የቀን አቆጣጠር ካላንደር የፈጠሩ ናቸው።

ሙሉውን ለማንበብ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ፡-

https://www.ebc.et/newsdetails.aspx?newsid=10564

26/03/2025

❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏👍👍👍💞👌👌👌👌😘😄🤣😍😍 🌹🌹😂😂😂🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😂😂❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏 ሁሉ ከንቱ የከንቱ ከንቱ!!!

18/03/2025

I hate fore something.

15/03/2025

አሳዛኝ የትራፊክ አደጋ!!

በዛሬው ዕለት ወደ አመሻሽ አከባቢ ከመንፈሳዊ ጉዞ እየተመለሱ የነበሩ የሻሸመኔ ወጣቶች "መኪናው ፍሬን በመበጠሱ" ምክንያት በዎላይታ ዞን ዳሞት ወይዴ ወረዳ በዴሳ ወንዝ ተገልብጠው እስካሁን የ20 ሰዎች ህይወት ማለፉንና ለጊዜው በቁጥር ባልተገለፁት ላይ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱን ከወረዳው ፖሊስ ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ከአርባምንጭ ዝጊቲ አቦ ዓመታዊ ንግስ በዓል እየተመለሱ የነበሩ የሻሸመኔ ከተማ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ወጣቶች የመኪና ፍሬን በመበጠሱ በበዴሳ ወንዝ ውስጥ በመገልበጡ 20 ሞት፣ 16 ከባድ ጉዳት፣ 6 ቀላል ጉዳት እና 4 በሰላም የተረፉ ሲሆን ከጉዳቱ ክብደት አንጻር ተጨማሪ ሞት ሊመዘገብ ይችላል ተብሏል።

በድንገተኛ አደጋ ለሞቱት ወገኖቻችን ቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እንመኛለን!

@ ዎላይታ ታይምስ

15/03/2025

ሔዝቦላህ ስሙ እየገነነ የመጣው በአውሮፓውያኑ በ80ዎቹ ነው ።
በተለይ የሊባኖስን የእርስ በርስ ጦርነትን (1975-1990) ተከትሎ ወታደሮቹ ደቡባዊ ሊባኖስን መቆጣጠራቸው ሰፊ ድጋፍ አስገኝቶለታል።
ባለፈው ጥቅምት የእስራኤል መከላከያ ኃይል 'አልቀርድ አልሐሰን'' (AQAH) የተሰኘውን የብድር እና የቁጠባ ባንክን በቦንብ ሲደበድብ ለብዙዎች ግራ መጋባትን ፈጥሮ ነበር።
ይህ የሊባኖስ የብድር እና የቁጠባ ባንክ ውስጥ ውስጡን የሔዝቦላህ ምሥጢራዊ የገንዘብ ዝውውር መሣሪያ መሆኑ በስፋት ይነገራል።
ቡድኑ በዚህ ባንክ ስም ገንዘብ ያስተላልፋል፣ ዶላር ይመነዝራል፣ የገንዘብ ዝውውርን ያሳልጣል በሚል ነው እስራኤል ዒላማ ያደረገችው
https://bbc.in/4i7ufB3

Photos from SAddis information's post 15/03/2025
15/03/2025

👌👌👌👌👌 👌👌👌
𝐒𝐞𝐥𝐞𝐜𝐡𝐞𝐠𝐧𝐢 𝐥𝐞𝐫𝐚𝐬𝐚𝐜𝐡𝐮 𝐭𝐢𝐤𝐢𝐦 𝐛𝐢𝐥𝐨 𝐲𝐞𝐥𝐞𝐥𝐨𝐜𝐡𝐢𝐧 𝐢𝐝𝐢𝐥 𝐲𝐞𝐦𝐢𝐳𝐞𝐠𝐮
𝐅𝐞𝐭𝐚𝐫 𝐲𝐤𝐫 𝐲𝐢𝐛𝐞𝐥𝐚𝐜𝐡𝐞𝐰

13/03/2025

ዝ 🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞👍👍👍🌹🌹

13/03/2025

💞🙏🙏🙏🙏👍❤️❤️❤️😍😍😘😂😂😂😂😂

11/03/2025
Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Addis Ababa