CFIC
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from CFIC, Media, current Place kera, Addis Ababa.
“But none of these things move me, neither count I my life dear unto myself, so that I might finish my course with joy, and the ministry, which I have received of the Lord Jesus, to testify the gospel
06/09/2020
መዝሙር 76
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እግዚአብሔር በይሁዳ ታወቀ፥ ስሙም በእስራኤል ታላቅ ነው።
² ስፍራው በሳሌም፥ ማደሪያውም በጽዮን ነው።
³ በዚያም የቀስትን ኃይል፥ ጋሻን ሰይፍን ሰልፍንም ሰበረ፤ በዚያም ቀንዶችን ሰበረ።
⁴ አንተ በዘላለም ተራሮች ሆነህ በድንቅ ታበራለህ።
02/12/2019
👉የእምነት አባቶቻችን የጌታ ደቀመዛሙርት ህይወታቸው እንዴት አለፈ?
1.❤️ማርቆስ:- እስኪሞት ድረስ በአሌክሳንድርያ ግብፅ ጎዳናዎች
በፈረስ ታስሮ እየተጎተተ ህይወቱ አልፋለች
2.❤️ሉቃስ:- በግሪክ ሰቅለውት ህይወቱ አልፋለች
3.❤️ማቲዎስ:-በቆንጨራ ተቆርጦ ሞቷል
4.❤️ዮሐንስ:- በፈላ ዘይት ውስጥ ተቀቅሎ ህይወት አለፏል
5.❤️ጴጥሮስ:-ተዘቅዝቆ በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ሞቷል
6.❤️ቶማስ:- በህንድ በጦር ተወግቶ መስዋእት ሆኗል
7.❤️ጳውሎስ:-በአሰቃቂ ሁኔታ ተገርፎ አንገቱ ተቆርጦ ህይወቱ አልፏል
8.❤️ስምዖን:-ግማሽ ለግማሽ ተቆርጦ ነው የሞተው
9.❤️ማቲያስ:-በድንጋይ ተወግሮና አንገቱ ተቆርጦ
10.❤️እንድርያስ:-በስቅላት ህይወቱ አልፏል
11.❤️ያዕቆብ:-በእየሩሳሎም አደባባይ አንገቱ ተቆርጦ የሞተ
12.❤️በርተለሚዎስ:-በግርፋት ህይወቱ አልፏል
ሁሉም መልካሙን ገድል ተጋደሉ ክርስቶስን ካዱ ሲባል አይሆንም
ብለው አንገታቸውን ለካራ ሰውነታቸውን በዘይት ለመቀቀል ለግርፋት
ለስቅላት አሷልፈው ሰጡ።እርስዎስ በአሁኑ ሰዓት ስለምን እያማረሩ
ይሆን?በላይ ያለው ክብር ይበልጣል።ይኸኛው አላፊ ጠፊ ነው።
"፤ በወንጌልም ማኅበረተኛ እሆን ዘንድ ስለ ወንጌል ሁሉን አደርጋለሁ። "
(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9: 23)
ይ🀄️ላ🀄️ሉን
TELLGEAM CHANNEL
@YMAYC
@YMAYC
⚠️⚠️⚠️ልጄ ሆይ ተመለስ!⚠️⚠️⚠️
ልጄ ሆይ🤴 የዛሬ ምክሬ በቶሎ ተመለስ የሚል ነው።
👉ለምን መሰለህ እንዲህ የምልህ? ለረዥም አመት ❌ከተሳሳትክ❌ ለመመለስ አመቶች ያልቁብሃል! 🌕🌖🌗🌘🌑 ይመሽብሃል!
ዛሬ ግን ገና ወጣት ነህ 1 ብለህ ብትጀምር እንኳ ብዙ መቁጠር ትችላለህ። ደግሞ የምታውቃቸው ሰዎች የሉም? በወጣትነታቸው ተራ ነገር ላይ አተኩረው አሁን ሲነቁ ለመመለስ መሽቶባቸው በዚያው በጨለማ እየሄዱ ያሉ? አንተ ግን ለምን ይመሽብሃል? ለምንስ የተበላሸ የሰው ታሪክ ትደግማለህ? ለምንስ ጉልበትህን💪 ለከንቱ ነገር ትጨርሳለህ? አንተ እኮ ቢያንስ ቢያንስ ጥሩ ልጅ👪፥ ጥሩ ወንድም👬፥ ጥሩ ጓደኛ👫፥ ጥሩ ባል💏 እና ጥሩ አባት👨👧👦 መሆን ትችላለህ!
🎯ይሄንንም ግን ለመሆን ዛሬ የምትወስነው ውሳኔ አለ!⚖
ምክንያቱም የትኛውም አቅም እና ጥንካሬ በጊዜው⏰ ብቻ ነው የሚሰራው! አለዚያማ ያልፍብሃል! ሁሌ ወጣት፥ ሁሌ ጎበዝ፥ አይኮንም!
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
📌ትልቁ አቅምህ ያለው ሰውነትክ🏋♀ እና እድሜክ ላይ ሳይሆን የዛሬው ምርጫህ እና ውሳኔክ🎯 ውስጥ ነው!
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
እነዚህ ቁልፎች ወይ ወደክብር ትገባባቸዋለህ አለዚያም ደግሞ እንደህፃን ልጅ እራስህ ላይ ትቆልፍባቸዋልህ፦
🔑ጓደኞችክ👋 እነማን ናቸው?
🔑ውሎክ የት ነው?
🔑ምንድን ነው የሚያስደስትህ?
አእምሮህን🧠 አሰራው እንጂ፤ ተራ እና የማይጠቅሙ ነገሮችን እያሰብክ አእምሮህን አታበላሽ፥ ደሞ ማወቅ ያለብህ የህክምና ማዕከል ሆስፒታል እንኳን ብትሄድ ሃኪም (Doctor)👨⚕👩⚕ ጭንቃላትህን (Brain) እንጂ አእምሮህን(Mind) አያክምልህም፤ ጤነኛ ያደርግሃል እንጂ ጤነኛ አስተሳሰብን አይሰጥህም፤ ምክንያቱም አንተ ነህ ምን ማሰብ እንዳለብህ የምትመርጠው! ደግሜ ልንገርህ ምን ማሰብ እንዳለብህ አስብ!
🕺አሪፍ ማለት ሳይመሽበት ❌ ከማይሆን መንገድ 🏃♂የሚመለስ ማለት ነው!🕺
👇ዛሬ የግድ 👋 "ቻው"👋 የምትላቸው አስተሳሰቦች🙇♂ እና ሰዎች መኖር አለባቸው!
አንተ ቻው ማለት ያለብህን ቻው የማለት አቅም ካጣህ ህልምህ እና ስኬትህ ያለጥርጥር ቻው ይሉሃል! 👋👋👋👋👋
👌ስለዚህ ዛሬ መንገድህን🛤🛣 ምረጥ እና አስተካከል🚧። መመለስ ካለብህ መንገድም🏃♂ ተመለስ! በመመለስህም ውስጥ አስተዋይነትህን ትገልጣለህ፤ አለዚያ ግን እድሜህ ቢጨምርም መቼም ትልቅ አትሆንም!
ልጄ ሆይ👨👦 ምክሬን ስለሰማህና ስለምታደርገውም አመሰግንሃለሁ!🙏 የህይወትህንም ስኬት🏹 አብሬህ አያለሁና አምላኬን አመሰግናለሁ!
ሁሌም እወድሃለሁ!
አባትህ
የክርስቶስ ሙላት አለም አቀፍ ቤ/ክ
🗣የዕለቱ ቃል
#አንብበው #አሰላስለው #ተናገረው
👉 ብልቶቻችሁንም የዓመፃ የጦር ዕቃ አድርጋችሁ ለኃጢአት አታቅርቡ፥ ነገር ግን ከሙታን ተለይታችሁ በሕይወት እንደምትኖሩ ራሳችሁን ለእግዚአብሔር አቅርቡ፥ ብልቶቻችሁንም የጽድቅ የጦር ዕቃ አድርጋችሁ ለእግዚአብሔር አቅርቡ።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 6:13)
📖ቃሉ📖 እኮ #ይጣፍጣል❣❣
🔹 🔸
🔷 🔶
💡🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺💡
ፅድቅን ሰርተን አናመጣውም። ገንዘብ ሰጥተን መፅሐፍ ቅዱስ አንብበን ዘምረን ወይ ቤተ ክርስቲያን ሄደን አናመጣውም።
ኤፌሶን 2 ላይ በበደላችሁና በሀጥያታችሁ ሙታን ነበራችሁ ይላል.....
ታዲያ እንዴት የሞተ ሰው ይሰራል፣ይፆማል፣ያስቀድሳል?
አየጨመርን የምንሄደው ፅድቅ የለንም ስትወለድ ጀምሮ ወንድ ነበርክ እንጂ ወንድ አየሆንክ እንዳልመጣኸው በ ኢየሱስ የመስቀል ስራ ፀድቀኻል እንጂ እየፀደክ አትሄድም።
ሼር በማድረግ ፅድቅን ለመስራት እየኖሩ ላሉ ግን በ ክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ብቻ አንደሚፀደቅ ላላወቁት እናድርስ። እወዳችዋለሁ❤️
(ኤፌ 2 )
------------
1-2 በበደላችሁና በኃጢአታችሁ ሙታን ነበራችሁ፤ በእነርሱም፥ በዚህ ዓለም እንዳለው ኑሮ፥ በማይታዘዙትም ልጆች ላይ አሁን ለሚሠራው መንፈስ አለቃ እንደ ሆነው በአየር ላይ ሥልጣን እንዳለው አለቃ ፈቃድ፥ በፊት ተመላለሳችሁባቸው።
…
5 ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥
@ YMAYC
✍ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንደሚታወቀው ጌታ በረዳን መጠን እናንተን እያገለገልን እንዲሁም እየተገለገልን እንገኛለን።
✍ይህ ቻናል እያወቅን የምናሳውቅበት እየተማርን የምናስተምርበት እንጂ አውቀን ጨርሰን የምናሳውቅበት አይደለም።
✍በዚህም መሠረት የምንማማርበት ቻናል ስለሆነ እርሶም በደንብ በመሳተፍ ጌታ በውስጣችሁ ያስቀመጠውን ፀጋ አውጥታችሁ በመጠቀም ከእኛ ጋር አብረው መስራት ይኖርባችኋል። እንዲሁም share በማረግ በጌታ ፍቅር ይተባበሩን።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አስተያየታችሁን
ለሌሎችም እንዲደርስ ♻️
👇👇👇
🗣Channel🗣
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝
"Action speaks louder than Words"
ድርጊት ከቃል በላይ ይናገራል
(የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 2)
----------
42፤ በሐዋርያትም ትምህርትና በኅብረት እንጀራውንም በመቍረስ በየጸሎቱም ይተጉ ነበር።
43፤ ነገር ግን በሰው ሁሉ ፍርሀት ሆነ፤ በሐዋርያትም እጅ ብዙ ድንቅና ምልክት ተደረገ።
44፤ ያመኑትም ሁሉ አብረው ነበሩ፤
45፤ ያላቸውንም ሁሉ አንድነት አደረጉ። መሬታቸውንና ጥሪታቸውንም እየሸጡ፥ ማንኛውም እንደሚፈልግ ለሁሉ ያካፍሉት ነበር።
46፤ በየቀኑም በአንድ ልብ ሆነው በመቅደስ እየተጉ በቤታቸውም እንጀራ እየቈረሱ፥ በደስታና በጥሩ ልብ ምግባቸውን ይመገቡ ነበር፤
47፤ እግዚአብሔርንም እያመሰገኑ በሕዝብ ሁሉ ፊት ሞገስ ነበራቸው። ጌታም የሚድኑትን ዕለት ዕለት በእነርሱ ላይ ይጨምር ነበር።
♻️
05/10/2019
Begeta fikir manim share sayareg endayalf geta zemenachihun abizito yibark share...........share....
05/10/2019
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝
የክርስቶስ ሙላት አለም አቀፍ የፀሎት ቤ/ክ፦
!
#ለሙታን ህይወትን በሚሰጥ፣ የሌለን እንዳለ አድርጎ በቃሉ በሚጠራ !
#የክርስቶስ ሙላት አለምአቀፍ የፀሎት ቤ/ክ💒
#ራዕያችን፦ ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታልና፥ ስለ እኔና ስለ ወንጌል ነፍሱን የሚያጠፋ ሁሉ ግን ያድናታል እንደሚል ለፍጥረታት ሁሉ ወንጌልን ማድረስ
# በብሉይ እና በአዲስ ኪዳን የነበረውን የእግዚአብሔርን ክብር በእኛ ዘመን ማምጣት ።
አድራሻ፦ ቄራ አልማዝዬ ሜዳ በስተቀኝ 50ሜትር ገባ ብሎ
ለበለጠ መረጃ፥ ለየትኛውም ምክሮ እና አስተያየቶ
በቴሌግራም መልዕክት መላክ ትችላላችሁ፦ 🤳+251963156720
✝ትላንት ያደረገው.....✝
✍ለአርባ ቀን እና ማታ እየተመላለሰ እየታያቻው ያስፈራራቸው የነበረው ጎልያድ በአንድ ጠጠር ነበር ዳዊት የጣለው
✍ጎልያድ ከብላቴናነቱ ጀምሮ ጦረኛ ነበር ስለዚህ ዳዊት እንደማይችለው ሳኦል ነግሮት ነበር።
✍ነገር ግን ዳዊት አንድ ነገር ያውቅ ነበር እርሱም ከአንበሳና ከድብ ያስጣለው አምላክ ዛሬ ከጎልያድ እንደሚያስጥለው ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ ነበር።
📔📒📕📓📗📘📙📚
" ዳዊትም። ከአንበሳና ከድብ እጅ ያስጣለኝ እግዚአብሔር ከዚህ ፍልስጥኤማዊ እጅ ያስጥለኛል አለ። ሳኦልም ዳዊትን። ሂድ፥ እግዚአብሔርም ከአንተ ጋር ይሆናል አለው።"
(መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 17:37)
📔📓📒📕📗📘📙📚
✍ትላንት ብዙዎቻችንን ከአንበሳና ከድብ ያስመለጠን አምላክ ዛሬም እንደጎልያድ ከፊት ለፊታችን በቆመ ችግር፣በሽታ፣ሀዘን፣መከራ፣ድህነት ስሙ ምንም ይሁን ምንም የጠላት መውጊያ የሆነ ነገር ሁሉ እንደሚያስጥለን የዳዊትን ህይወት ማየት በቂ ነው ብዬ አምናለሁ።
🎵ትላንት ያደረገው ለዛሬ እምነት ሆኖልናል🎵
✋ሻሎም✋❤️ተባረኩልኝ❤️
ለሌሎችም እንዲደርስ ♻️
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
6318