Al NUJUM ElectronicsAnd Maintenance Center
Branch gofa camp And jomo mikaile
Please support this person
Allahe yemarew
Support him
አሏህ ሂዳያ ይስጥህ ወደሙሉ ጤናህምይመልስህ
በህጋዊ መንገድ የሚሰራን መታደግ ለሀገር እድገት ነው
400,000000
በ1997 የነበረው ሰው በፍትህ እጦት ዛሬ ለማኝ ሆኖዋል ያሳዝና ይህ ችግር ለሀገርም ለህዝብም ትልቅ ውድቀት በመሆኑ ቶሎ መፍተሄ ሊሰጠው ይገባል
14/07/2025
🇪🇹 🙏
የአባይ ግድብ ሲመረቅ ሱሌማን አብደላ አይዘነጋ!
በታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ሂደት፣ የሚዲያውን ዘርፍ ተቀላቅሎ በኢትዮጵያዊነት ስሜት ከፊት መስመር ታግሏል የምንለው ወንድማችን ሱሌማን አብደላ ነው!
ሱሌማን አብደላ፣ ስለ አባይ ግድብ ፋይዳና ግንባታው ያለውን አወንታዊ ገጽታ ለማህበረሰቡ በማድረስ ረገድ ትልቅ ሚና ተጫውቷል። በቁርጠኝነት እና በጽናት የሰራው ስራ የሚደነቅ ነው።
ይህን ታሪካዊ ግድብ ስንመርቅ፣ ለመላው ኢትዮጵያውያን ኩራት የሆነውን ይህን ታላቅ ፕሮጀክት እውን ለማድረግ የራሱን አስተዋፅኦ ያደረገው ሱሌማን አብደላ ከመንግስት እውቅና ቢሰጠው መልካም ነው የሚል ሀሳብ እናቀርባለን።
የሱሌማንን ጥረት የምታደንቁ ሁሉ ላይክ እና ሼር በማድረግ ድምፃችንን እናሰማ!
🙏🙏🙏
🌴🌴🌴
አሚንንን ያአሏህ
መስኪድ የትም ሆኖ ያምራል እኮ
በርቺ የኔ ጀግና እህት
Please support this man
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa